>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

በውቀቱ ስዩም - ከኢትዮጵያ

ይህ ግጥም በቅርቡ ከሚለቀቀው “ራሴን በራሴ ካላንቆለጳጰስኩት ማን ያንቆለጳጵስልኛል ”ከተባለው የHip Hop አልበሜ የተወሰደ ነው 🙂 ይሄው:: በውቄ ሥዩም...

ትዝብት!....በዚህምኮ መንገድ አለ! [አስፋ ጫቦ Dallas Texas USA]

አቶ አሰፋ ጫቦና የትዝታ ፈለግ መጽሃፍ [እንግዳ ታደሰ]

ባለፈው ቅዳሜ ዕለት የሰንበት ቡና ፉት ከምንልባት አንድ ካፌ ቤት ውስጥ ሰብሰብ እንዳልን ፣ አቶ አሰፋ ጫቦ በተደጋጋሚ ስሙን የሚጠቅሱት እንደሳቸው አጠራር...

የልመንህ ታደሰ ኮሜዲ ስብስብ [ቪዲዮ]

‹‹ህልምህ ቅዠቴ ነው›› [ህይወት እምሻው]

…ሲሆን ሲሆን፣ የዜጎቹ ህልም ለመንግስት ቅዠት ሊሆን አይገባም፡፡ ይሁንና፣ ህልም በሚታሰርበት እንጂ በማይፈታበት ሀገር እንኳን፣ ‹‹ለሀገሬ ህልም...

ጠቅላይ ሚኒስትሩና ለጓደኞቻቸው በሙሉ [መስፍን ወልደማርያም/ፕሮፌሰር]

ጠቅላይ ሚኒስትሩና ለጓደኞቻቸው በሙሉ ሰላምታዬን አቀርብላችኋለሁ፡፡ ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር አገር ነች፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ የእግዚአብሔር ሕዝብ...

የሃብታሙ ስቃይ እና የህዝቡ እንቅልፍ [ሄኖክ የሺጥላ]

ሃብታሙ ሲታመም ፥ ሃብታሙ ሲሰቃይ ፥ ሃብታሙ ለህዝብ ሲሞት ፥ ህዝብ የሃብታሙን ስቃይ ከቦ ተኝቷል ። እንግሊዞች ቴዎድሮስን መቅደላ ላይ ሲከቡ ፥ እንግሊዞችን...

የንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ ሁለት የፖሊስ መኮንኖችንና የወረዳ የወያኔ ስራ ኣስፈጻሚ ተገደሉ። ፖሊስ ወደ ሕዝቡ ሲተኩስ ነበር

(ምንሊክ ሳልሳዊ) ተጨማሪ መረጃ በፖሊስና በነዋሪዎች መካከል በተነሳዉ ግጭት 17 ፖሊሶች መሞታቸዉን ነዋሪዎቹ ገለጹ።‪#‎BBN‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ)...