>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

አቶ ሀብታሙ አያሌው በአስቸኳይ የውጭ ሀገር ህክምና እንዲያገኙ ሰማያዊ ፓርቲ ለጠቅላይ ሚንሲትሩ አሳሰበ!!!

አቶ ሀብታሙ አያሌው በአስቸኳይ የውጭ ሀገር ህክምና እንዲያገኙ ሰማያዊ ፓርቲ ለጠቅላይ ሚንሲትሩ አሳሰበ!!! በግለሰቡ ሕይወት ላይ ለሚደረስው አደጋ መንግሥት...

ሐብታሙ አያሌው ሆስፒታል ገባ [ዳዊት ሰለሞን ]

”የቀድሞው የአንድነት ፓርቲ የህዝብ ግኑኝነት ኃላፊ ሐብታሙ አያሌው በግፍ እስር ወህኒ ቤት ከተወረወረ በኋላ በህገ ወጥ መርማሪዎች በደረሰበት ድብደባና...

የአፍሪካ ቀንድ ተስፋ ሊኖረው ይችላልን?[ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም]

ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ እ.ኤ.አ ሚያዝያ 2014 “ለአፍሪካ ተስፋ ሊኖረው ይችላልን?“ በሚል ርዕስ አንድ ትችት ጽፌ ነበር፡፡ ያንን ትችት የጻፍኩት ባለፉት...

ጳጳሶችና ስደት [ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም]

እንዲያውም ርእሱን ካህናትና ስደት ብለው ይሻላል፤ ካህናት የሁሉንም ሃይማኖቶች መሪዎችን ይመለከታል፤ ዓላማዬም ሁሉም የሃይማኖት መሪዎችን የሚነካ...

<<ገንዘብ መሆን የተሳነው እውቀት>> [ህይወት እምሻው]

ከታናሽ ወንድሜ ጋር በዲግሪ ፕሮግራም ተምሮ የተመረቀውን ዳንኤል የኮብልስቶን ስራን ሲያስተባብር አግኘሁት፡፡ ሻይ ይዘን ስለ የተማሩ ኮብልስቶን ጠራቢ...

ኢትዮጵያ የማን ናት [ወንዲ ማክ-ኣዲስ ዘፈን]

ስለሜሪ የማውቀውን ያህል እንዲህ ልናገር [ኤሊያስ ገብሩ]

ሜሮን ዓለማየሁ (ሜሪ)ን ለመጀመሪያ ጊዜ ያወኳት እኔ በዕንቁ መጽሔት ላይ ዋና አዘጋጅ ሆኜ ስሰራ ነበር፡፡ በ2006 ዓ.ም በነበረው ታላቁ ሩጫ ላይ ‹‹የተቃውሞ...

የወያኔ ሰልፍ በፍራንክፈርት እና ግንቦት 7 ![በልጅግ ዓሊ]

ሰኔ 12 ቀን 2016 ዓ.ም በፍራንክፈርት የዶክተር ብርሃኑ ነጋን መምጣት አስመልክቶ በተጠራ ስብሰባ ላይ ለመካፈል ወደ ቦታው አምርቼ ነበር። የስብሰባው ቦታ...