Archive: Amharic Subscribe to Amharic
ሐብታሙ አያሌው ሆስፒታል ገባ [ዳዊት ሰለሞን ]
”የቀድሞው የአንድነት ፓርቲ የህዝብ ግኑኝነት ኃላፊ ሐብታሙ አያሌው በግፍ እስር ወህኒ ቤት ከተወረወረ በኋላ በህገ ወጥ መርማሪዎች በደረሰበት ድብደባና...
የአፍሪካ ቀንድ ተስፋ ሊኖረው ይችላልን?[ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም]
ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ
እ.ኤ.አ ሚያዝያ 2014 “ለአፍሪካ ተስፋ ሊኖረው ይችላልን?“ በሚል ርዕስ አንድ ትችት ጽፌ ነበር፡፡
ያንን ትችት የጻፍኩት ባለፉት...
ጳጳሶችና ስደት [ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም]
እንዲያውም ርእሱን ካህናትና ስደት ብለው ይሻላል፤ ካህናት የሁሉንም ሃይማኖቶች መሪዎችን ይመለከታል፤ ዓላማዬም ሁሉም የሃይማኖት መሪዎችን የሚነካ...
<<ገንዘብ መሆን የተሳነው እውቀት>> [ህይወት እምሻው]
ከታናሽ ወንድሜ ጋር በዲግሪ ፕሮግራም ተምሮ የተመረቀውን ዳንኤል የኮብልስቶን ስራን ሲያስተባብር አግኘሁት፡፡
ሻይ ይዘን ስለ የተማሩ ኮብልስቶን ጠራቢ...
ስለሜሪ የማውቀውን ያህል እንዲህ ልናገር [ኤሊያስ ገብሩ]
ሜሮን ዓለማየሁ (ሜሪ)ን ለመጀመሪያ ጊዜ ያወኳት እኔ በዕንቁ መጽሔት ላይ ዋና አዘጋጅ ሆኜ ስሰራ ነበር፡፡ በ2006 ዓ.ም በነበረው ታላቁ ሩጫ ላይ ‹‹የተቃውሞ...
የወያኔ ሰልፍ በፍራንክፈርት እና ግንቦት 7 ![በልጅግ ዓሊ]
ሰኔ 12 ቀን 2016 ዓ.ም በፍራንክፈርት የዶክተር ብርሃኑ ነጋን መምጣት አስመልክቶ በተጠራ ስብሰባ ላይ ለመካፈል ወደ ቦታው አምርቼ ነበር። የስብሰባው ቦታ...
