>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ጉርንቧቸውን ሲያንቋቸው ፋኖ ድረስ ትንፋሽ ሲያገኙ ፋኖ ፍረስ.....!!! (በላይነህ አባተ)

ጉርንቧቸውን ሲያንቋቸው ፋኖ ድረስ ትንፋሽ ሲያገኙ ፋኖ ፍረስ…..!!! በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ታሪክ እንደሚያስረዳውና እንደምናውቀው ፋኖ...

"ፋኖ ለእኛ መደበኛ ተቋማችን ነው ፤ እውቅና መስጠት ግን የመንግስት ጉዳይ ነው....!!!" (ቬሮኒካ መላኩ)

“ፋኖ ለእኛ መደበኛ ተቋማችን ነው ፤ እውቅና መስጠት ግን የመንግስት ጉዳይ ነው….!!!” ቬሮኒካ መላኩ ፋኖ በወያኔ ዘመንም የህወሃትን ጨቋኝ...

"ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ.....!!!" (ሲሳይ መንግስቴ (ዶ/ር)

“ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ…..!!!” ሲሳይ መንግስቴ (ዶ/ር) ከሳምንታት በፊት የብልጽግና ፓርቲ አዘጋጅቶት የነበረው ሰነድ ርዕስ በሰላም...

ጧፍ ያዡ ብአዴን! (ፍቃዱ ሽ.)

ጧፍ ያዡ ብአዴን!   (ፍቃዱ ሽ.) ድሮ ፣ ድሮ አያቴ በህይወት በነበረበት ዘመን፣ በመንግስት ካድሬዎች ድርጊት አንጀቱ እርር ሲል፣ “ምድረ ጧፍ ያዥ ሁላ!...

መንግስታዊ አገር የማፍረሻ የክህደት ሰነድ....!!!

መንግስታዊ አገር የማፍረሻ የክህደት ሰነድ….!!!   አማራ ላይ ያነጣጠረው የኦሕዴድ ብልፅግና ሰነድ እጃችን ገብቷል እነሆ!  ሰነዱ በግልፅ እንደሚያስረዳው...

ነውረኛው ብልፅግና! እንካ እውነቱን.....!!! (ጌታቸው ሽፈራው)

ነውረኛው ብልፅግና! እንካ እውነቱን…..!!! ጌታቸው ሽፈራው *….. ነውረኞች ሆይ! አማራና አፋር እየተዋጋ  ከስንቅና ወዘተ ውጭ የረባ አስተዋፅኦ...

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በጠና ታመው ሆስፒታል ገቡ...!!! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ)

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በጠና ታመው ሆስፒታል ገቡ…!!! የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ  ቅዱስነታቸው ሰሞኑን የተወሰነ የሕመም ምልክት ቢሰማቸውም፣...

"... ተቃርኖአችን ከሀሳብ እና ከሀሳብ ጋር ብቻ እንጂ ከስጋና ከደም አይሁን.... !!!" (ጎዳና ያእቆብ)

“… ተቃርኖአችን ከሀሳብ እና ከሀሳብ ጋር ብቻ እንጂ ከስጋና ከደም አይሁን…. !!!” ጎዳና ያእቆብ “የሽግግር መንግሥት ጥያቂው ቡድንl በሚል”...