>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

‹ታጥቦ ጭቃ፣ አድሮ ቃሪያ...!!!›  (ዶክተር በድሉ ዋቅጅራ)

‹ታጥቦ ጭቃ፣ አድሮ ቃሪያ…!!!›  ዶክተር በድሉ ዋቅጅራ   *….. ኢትዮጵያ ውስጥ የማያጋጭን፣ የማያዋጋን፣ የተቀበልነው ልዩነት ግለሰባዊ መጠሪያ...

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያንና አማኞቿ ላይ የሚደረግን ወከባና እንግልት አጥብቀን እናወግዛለን..  !!! (መኢአድ)

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያንና አማኞቿ ላይ የሚደረግን ወከባና እንግልት አጥብቀን እናወግዛለን..  !!! ከመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት...

"የዋንጫው ጨዋታ እየቀረበ ነው፤ ጭምብሉም እየወለቀ ፤ ለምዱም እየተገፈፈ ነው...!!!"  (ዘመድኩን በቀለ)

“የዋንጫው ጨዋታ እየቀረበ ነው፤ ጭምብሉም እየወለቀ ፤ ለምዱም እየተገፈፈ ነው…!!!”  ዘመድኩን በቀለ ሜካፑም እየለቀቀ ነው። ወርቅ ቅቡ...

"በሃይማኖታዊ በዓላት የታደሙ ምእመናንን መግደል ሃይማኖት ብሎም ሀገር ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ነው" ( ከእናት ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ) 

“በሃይማኖታዊ በዓላት የታደሙ ምእመናንን መግደል ሃይማኖት ብሎም ሀገር ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ነው“ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከእናት ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ  ጥር...

"ባልደራስ ስለ ወይብላ ማርያም ያወጣው መግለጫ‼

“ባልደራስ ስለ ወይብላ ማርያም ያወጣው መግለጫ‼   ’መንግስት’ ህግ የማስከበር ኃላፊነቱን እንዲወጣ አበክረን እንገልፃለን *. .. “ዛሬ ቀራንዮ ...

በዓላት የሰላምና የደስታ ቀን ናቸው፤ በዚህ ቀን ሕዝብ ላይ መተኮስ ምን የሚሉት እብሪት ነው? (ያሬድ ሀይለማርያም)

በዓላት የሰላምና የደስታ ቀን ናቸው፤ በዚህ ቀን ሕዝብ ላይ መተኮስ ምን የሚሉት እብሪት ነው? ያሬድ ሀይለማርያም   * ….   በአዲስ አበባ፣ ወይብላ...

መንግስት እራሱን በራሱ እራሱን እያሸበረ ነው፤ ያም ሆኖ እንዳይወድቅ አንድ ነገር አግዞታል...ምን??? (ሸንቁጥ አየለ)

መንግስት እራሱን በራሱ እራሱን እያሸበረ ነው፤ ያም ሆኖ እንዳይወድቅ አንድ ነገር አግዞታል…ምን??? ሸንቁጥ አየለ አንድ መንግስት ለሚመራዉ ህዝብ...

"በኋላ ማጣፊያው እንዳያጥራችሁ...!!! "  (መስከረም አበራ)

“በኋላ ማጣፊያው እንዳያጥራችሁ…!!! ”  መስከረም አበራ እንደ እኛ በመንግስቱም ሆነ በኑሮው የማይደሰት ማህበረሰብ መፅናኛው አምላኩ ነው::አምላኩን...