>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ድርድር በሁለት አይነት መልኩ ሊካሄድ ይችላል!!! ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ አስፋው

ድርድር በሁለት አይነት መልኩ ሊካሄድ ይችላል!!! ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ አስፋው   1ኛ፦ ተደራዳሪዎችና የተስማሙበት አደራዳሪ ፊት ለፊት ተገናኝተው ድርድር...

ኢትዮጵያ በቴድሮስ አድሐኖም ጥፋቶች ላይ ማብራሪያ እንዳሰጥ መታገዷን አወገዘች

ኢትዮጵያ በቴድሮስ አድሐኖም ጥፋቶች ላይ ማብራሪያ እንዳሰጥ መታገዷን አወገዘች  (ዋልታ) ኢትዮጵያ በዓለም ጤና ድርጅት የሥራ አስፈጻሚ ቦርድ ስብሰባ...

ሳይጸነስ የተጨነገፈው  የኢትዮጵያ ብሔራዊ  ምክክር ጉባኤ! (ፊልጶስ)

ሳይጸነስ የተጨነገፈው  የኢትዮጵያ ብሔራዊ  ምክክር ጉባኤ!   ፊልጶስ አገራዊ  ወይም ብሔራዊ ምክክር እንደ ኢትዮጵያ  ላለ የፓለቲካ ”ኮምፓሱ”...

የኬኛ ፖለቲካ አልተቻለም፤ ዙሩ ከሯል!! (ዳግማዊ ጉዱ ካሣ)

የኬኛ ፖለቲካ አልተቻለም፤ ዙሩ ከሯል!!   ዳግማዊ ጉዱ ካሣ (ma74085@gmail.com) ከችግሮቻችን መብዛት የተነሣ ከየት እንደምጀምርም ግራ ገባኝ፡፡ በርካታ ዜጎች...

ፋኖ ሀገር አደጋ ላይ ስትወድቅ ከአደጋ የሚያድን ነው! ይህ የማይናጋ ጽኑ አቋሙ ነው....!!!"  (አቶ እስክንድር ነጋ)

¨ፋኖ ሀገር አደጋ ላይ ስትወድቅ ከአደጋ የሚያድን ነው! ይህ የማይናጋ ጽኑ አቋሙ ነው….!!!”  አቶ እስክንድር ነጋ ጌጥዬ ያለው (ከወልዲያ)   *…. ለህወሀቶች...

የአፋር እና የአማራን ሕዝብ ቀብድ አስይዞ መግባባት ሊኖር አይችልም...!!!  ዶ/ር ኮንቴ ሙሳ

የአፋር እና የአማራን ሕዝብ ቀብድ አስይዞ መግባባት ሊኖር አይችልም…!!!  ዶ/ር ኮንቴ ሙሳ ወንደሰን ተክሉ   – የአፋር ህዝብ የትግራይን ህዝብ...

" 'ጌታቸው ረዳ ሒሳብ እናወራርዳለን' ብሏል... ደረሰኙ ያለው ፋኖ ጋ ነው....!!!"  (ፋኒት ሮማን ገዛኸኝ )

” ‘ጌታቸው ረዳ ሒሳብ እናወራርዳለን’ ብሏል… ደረሰኙ ያለው ፋኖ ጋ ነው….!!!”  ፋኒት ሮማን ገዛኸኝ  *….  “ፋኖ ፖለቲከኛ አይደለም።...

• ይህቺ ባንዲራ...!!! (ዘመድኩን በቀለ)

• ይህቺ ባንዲራ…!!! ዘመድኩን በቀለ “…ሰሞኑን ነው ከንቲባ አዳነች አቢቤ በምትመራው ከተማ በወይብላ ማርያም ይህን አረንጓዴ ቢጫ ቀይ የኢትዮጵያ...