Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ሰው ለሀገሩ የሚከፍለው መስዋዕትነት ሶስት አይነት ነው፤ ቀይ፣ ቢጫና አረንጓዴ መስዋዕትነት!! (ዳንኤል ክብረት)
ሰው ለሀገሩ የሚከፍለው መስዋዕትነት ሶስት አይነት ነው፤ ቀይ፣ ቢጫና አረንጓዴ መስዋዕትነት‼
ዳንኤል ክብረት
ቀይ መስዋዕትነት
ግንባር ላይ የተሰለፉ...

"ኢትዮጵያ ሃገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ...!!!" (ወዲ ሻምበል ዘ ብሄረ ኢትዮጵያ)
“ኢትዮጵያ ሃገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ…!!!”
ወዲ ሻምበል ዘ ብሄረ ኢትዮጵያ
የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ የሚለው ብሒል በዚህ ሰዓት በትክክል መሬት...

ዐጤ ምኒልካዊ ሰብአዊነት እና ርኅራኄ…!! (በዲ/ን ተረፈ ወርቁ)
ዐጤ ምኒልካዊ ሰብአዊነት እና ርኅራኄ…!!
በዲ/ን ተረፈ ወርቁ
ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ ዳግማዊ ምኒልክ ሥዩመ እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ፡፡
ይድረስ...

ሕወሓት በአሥመራ መንገድ ሲወጣ በቦሌ በኩል የገባው ኦነግ አልተቻለም! (ነፃነት ዘለቀ)
ሕወሓት በአሥመራ መንገድ ሲወጣ በቦሌ በኩል የገባው ኦነግ አልተቻለም!
ነፃነት ዘለቀ
“ጉድ ነሽ ያንኮበር ቅጠል” ብሏል አሉ አንዱ የደረሰበት ደርሶበት፡፡...

የመጨረሻችን ያድርግልን . . . ! (አሳፍ ሀይሉ)
የመጨረሻችን ያድርግልን . . . !
አሳፍ ሀይሉ
(የአማራና ትግራይ ትብብርና አንድነት – የኢትዮጵያ ተስፋ!)
የአማራው ህዝብ ከትግራዩ ወንድም ህዝብ ጋር...

ታምራት ነገራ የሚታሰር ሳይሆን የሚደመጥ ተንታኝ ነበር....!!! (መስከረም አበራ)
ታምራት ነገራ የሚታሰር ሳይሆን የሚደመጥ ተንታኝ ነበር….!!!
መስከረም አበራ
*….. የሃገራችን ፖለቲካ አድሮ ቃሪያነት መገለጫው ብዙ ነው። ሃሳብን...

"ታሥራለች… ህዝቡ ገቢ ተደርጋለች… ብልፅግና-ኢህአዴግ ....!!!" (ዘመድኩን በቀለ)
“ታሥራለች… ህዝቡ
ገቢ ተደርጋለች… ብልፅግና-ኢህአዴግ ….!!!”
ዘመድኩን በቀለ
*…. እስክንድር ነጋ የታከለ ኡማ የግል እስረኛ ነው!
• ታምራት...

ዲሲ ላይ ፣ የተቆጡ ኢትዮጵያውያውያን የባይደንን ፖሊሲ በምድር አንቀጥቅጥ ሰልፍ እየተቃወሙ ነው...!!! (በላይነህ አለምነው)
ዲሲ ላይ ፣ የተቆጡ ኢትዮጵያውያውያን የባይደንን ፖሊሲ በምድር አንቀጥቅጥ ሰልፍ እየተቃወሙ ነው…!!!
በላይነህ አለምነው
ከውስጥ እንደሚሰማው...