>
5:22 pm - Wednesday July 21, 3830

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የንጉሥ ልደት ሲታሰብ...!!! (ዙኪ ሸዋ)

የንጉሥ ልደት ሲታሰብ…!!! ዙኪ ሸዋ *….  “…ምኒልክ በሚል ስም የሚነግስ ንጉስ ኢትዮጵያን ታላቅ ያደርጋታል….” የሚል ትንቢት ነበረ። ሣህለ...

ችግር የለም! — ችግር ነው ጌትነት! ( በፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም፤ 2010 ዓ.ም.)

ችግር የለም! — ችግር ነው ጌትነት! — በፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም፤ 2010 ዓ.ም.     “ሆድ ሲያውቅ ዶሮማታ መሆኑን አውቃለሁ፤          አልቀበር እንጂ...

የጆ ባይደን ግልፅ ውሸት...!!!   (ጌታሁን ሄራሞ ኢንጂነር)

የጆ ባይደን ግልፅ ውሸት…!!!   ጌታሁን ሄራሞ ኢንጂነር ጆ ባይደን የታሊባንን ድል አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ አፍጋኒስታን የነበርነው ለሀገሪቱ...

የአሜሪካ ሀገር ማፍረስ ታሪክ! (ፍቃዱ ሽ.)

የአሜሪካ ሀገር ማፍረስ ታሪክ!   (ፍቃዱ ሽ.)         ⇑ በናፓል ቦምብ ጥቃት የተቃጠለችው የቬትናም ህጻን ከወንድሞቿ ጋር በሽሽት ላይ ጥቂት...

እየሆነ ያለው ምንድን ነው?  (አቻምየለህ ታምሩ)

እየሆነ ያለው ምንድን ነው?  አቻምየለህ ታምሩ እንደ ዱቄት ተበትኗል፣ እንደ ጉም ተኗል፣ ተስፋ ቆርጦ ተበታትኗል፣ የኢትዮጵያ ኅልውና አደጋ ወደማይሆንበት...

የላኮመልዛ መንገድ ለወያኔ ለምን ጨርቅ ሆነለት? (መስፍን አረጋ)  

የላኮመልዛ መንገድ ለወያኔ ለምን ጨርቅ ሆነለት? መስፍን አረጋ   ወያኔና ኦነግ በፀረ አማራት እንደተቀናጁ እነሱ ራሳቸው በይፋ ማወጃቸውን አንድ ይበሉ፡፡ ኦነገ...

የወረረን ‹‹የተበተነው ዱቄት›› ሳይሆን ዱቄት ሲሰፈርለት የነበረው ነው...!!! (አሳዬ ደርቤ)

የወረረን ‹‹የተበተነው ዱቄት›› ሳይሆን ዱቄት ሲሰፈርለት የነበረው ነው…!!! አሳዬ ደርቤ አገራችን ኢትዮጵያ ህውሓት የተባለ ብርቱ ጠላትና ብልጽግና...

የወቅቱን የሃገራችንን የፖለቲካ እና ወታደራዊ ሁኔታ በማስመልከት ከባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ !

የወቅቱን የሃገራችንን የፖለቲካ እና ወታደራዊ ሁኔታ በማስመልከት ከባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ ! በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያና...