>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ልንሻገር ወደ ፍፃሜው ደርሰናልና ሁሉም ኢትዮጵያዊ ይዘጋጅ!!!! ይዘጋጅ!!!! ይዘጋጅ!!!!! (ደጀኔ አሰፋ)

ልንሻገር ወደ ፍፃሜው ደርሰናልና ሁሉም ኢትዮጵያዊ ይዘጋጅ!!!! ደጀኔ አሰፋ የግድባችን ሙሊት መጀመሩን ተከትሎ ግብፅ የምትይዝ የምትጨብጠውን አጥታለች::...

የናይል ሸለቆ ፖለቲካ፣ ታሪካዊ ምልከታና ዛሬ ያለንበት ተጨባጩ እውነታ (ደረጀ መላኩ - የሰብዓዊ መብት ተሟጋች)

የናይል ሸለቆ ፖለቲካ፣ ታሪካዊ ምልከታና ዛሬ ያለንበት ተጨባጩ እውነታ ደረጀ መላኩ (የሰብዓዊ መብት ተሟጋች) Tilahungesses@gmail.com ከቪክቶሪያ ሀይቅ የሚነሳወ...

ከአምስት ቀን በፊት በሌሊት ከቤታቸው ታፍነው የተወሰዱት  ጋሽ ታዴዎስ ታንቱ ያሉበት አልታወቀም፤ ፍርድ ቤትም አላቀረቧቸውም...!!! (ጌጥዬ ያለው)

ከአምስት ቀን በፊት በሌሊት ከቤታቸው ታፍነው የተወሰዱት  ጋሽ ታዴዎስ ታንቱ ያሉበት አልታወቀም፤ ፍርድ ቤትም አላቀረቧቸውም…!!! ጌጥዬ ያለው  ከአንባገነናዊነት...

በአጤ ዮሐንስም ሆነ በአቶ መለስ ላይ ካንተ በላይ ክህዴት የፈጸመ የታሪክ ሌባ አለ እንዴ? (አሳዬ ደርቤ)

በአጤ ዮሐንስም ሆነ በአቶ መለስ ላይ ካንተ በላይ ክህዴት የፈጸመ የታሪክ ሌባ አለ እንዴ? አሳዬ ደርቤ *…..  እኛ ‹‹ኢትዮጵያ እናትህ፣ ሚስትህ፣...

ከአብይ ጎን አልቆምኩም ወደፊትም አልቆምም...!!! (ጎዳና ያእቆብ)

ከአብይ ጎን አልቆምኩም ወደፊትም አልቆምም…!!! ጎዳና ያእቆብ በዛሬዋ እለት ብቻ ሶስት ወዳጆቼ « ኢትዮጵያን ስለሚያወሳልን፡ ከአብይ ጎን እንቆማለን»...

በውሸቶች ማማ፣ የሚወሰወሰው፣ የዘመኔ ሰው… !!! (አሰፋ ሀይሉ)

በውሸቶች ማማ፣ የሚወሰወሰው፣ የዘመኔ ሰው… !!! አሰፋ ሀይሉ   «ቁንጫና አይጥ፣ ጋን ተሸክመው ነብር ዓይኑ ታውሮ፣ ፍየል ስትመራው አባይ ውሃ ደርቆ፣...

የአድዋ፣ ሽሬና አክሱም (አሸአ) ፖለቲካ ...!!! (ወንድ ካበው)

የአድዋ፣ ሽሬና አክሱም (አሸአ) ፖለቲካ …!!! ወንድ ካበው አሸአ (የአድዋ ሽሬና አክሱም ፖለቲካ) እንዲህ ላይ ላዩን እንደምናየው ቀላል አይደለም። የአሸአ(አክሱም...

"የኢትዮጵያ ወታደሮች በተባበሩት መንግስታት የሰላም አስከባሪነት ከማገልገል እንዲታገዱ ተጠየቀ...!!!" (በተስፋለም ወልደየስ - ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)

“የኢትዮጵያ ወታደሮች በተባበሩት መንግስታት የሰላም አስከባሪነት ከማገልገል እንዲታገዱ ተጠየቀ…!!!” በተስፋለም ወልደየስ – ኢትዮጵያ...