>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

እጅግ-አየሁ — የፍቅር አርበኛ፣ የትውልድ ልሣን፣ የነፍስ ባለቅኔ! (አሰፋ ሀይሉ)

እጅግ-አየሁ — የፍቅር አርበኛ፣ የትውልድ ልሣን፣ የነፍስ ባለቅኔ! አሰፋ ሀይሉ በእርሷ ጥበብ ውስጥ ብዙ ቁምነገሮችን ስላገኘሁ፡፡ ብዙ ጊዜ ስሟን አነሳለሁ፡፡...

የኦሮሙማ ፕሮጀክትን ማስቀጠል የሚችሉ ብዙ ጃዋሮች አሉ፤  አዲስ አበባን ለማዳን ስንት እስክንድሮች አሉ?  (አቶ ጎዳና ያዕቆብ)

የኦሮሙማ ፕሮጀክትን ማስቀጠል የሚችሉ ብዙ ጃዋሮች አሉ፤  አዲስ አበባን ለማዳን ስንት እስክንድሮች አሉ?  አቶ ጎዳና ያዕቆብ * እነሱ 10 አይን ይዘው...

የጅብ ፖለቲካ....!!!  ከአንሙት አብራሃም (ጋዜጠኛ)

የጅብ ፖለቲካ….!!!  ከአንሙት አብራሃም (ጋዜጠኛ) ሐረር ⁽⁽የፍቅርና የመቻቻል ከተማ⁾⁾ ሲባል እውነት ይመስልሃል አይደል ? ● እውነታው ግን :- መገፋት...

ያፄ ይኩኖ አምላክን ማንነት ለመቀየር የተነዛው ውሸትና ዓላማው ....!!! (ልጅ ተድላ መላኩ)

ያፄ ይኩኖ አምላክን ማንነት ለመቀየር የተነዛው ውሸትና ዓላማው ….!!! (ልጅ ተድላ መላኩ) *…. “ያፄ ይኩኖ አምላክ የእናቱ አባት አዛዥ ጫላ የሚባሉ...

ምርጫ ላይ ነን፤  የኢትዮጵያ ድል በአድዋ ጦርነት ወይስ የአድዋ ድል በኢትዮጵያ ጦርነት። (ዐቢይ ኢትዮጵያው ሥጋዊ ወመንፈሳዊ)

ምርጫ ላይ ነን፤  የኢትዮጵያ ድል በአድዋ ጦርነት ወይስ የአድዋ ድል በኢትዮጵያ ጦርነት።  ዐቢይ ኢትዮጵያው ሥጋዊ ወመንፈሳዊ   ምርጫ ላይ ነን የሕዝብ...

"የሰዎችን ደህንነት እና ሰብዓዊ መብቶች የማስከበር ግዴታውን ይወጣ" ለሚለው ውትወታ መንግስት ጆሮ ይስጥ! (ኢሰመጉ)

አስቸኳይ ጋዜጣዊ መግለጫ   “የሰዎችን ደህንነት እና ሰብዓዊ መብቶች የማስከበር ግዴታውን ይወጣ” ለሚለው ውትወታ መንግስት ጆሮ ይስጥ!      የካቲት...

ለአዲስ አበቤ ብቸኛው አማራጭ ባልደራስ ነው...! (ዶክተር በቃሉ አጥናፉ የባልደራስ ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ)

ለአዲስ አበቤ ብቸኛው አማራጭ ባልደራስ ነው…! ዶክተር በቃሉ አጥናፉ የባልደራስ ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ * … እነ እስክንድርን በማሰር ትግሉን መጉዳት...

"....  ለሀገሬ እንድ ሞት ይፈቀድልኝ....!?!" (ዲ/ን ዳንኤል ክብረት)

“….  ለሀገሬ እንድ ሞት ይፈቀድልኝ….!?!” ዲ/ን ዳንኤል ክብረት https://youtu.be/zynPNIFw6jA