Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ሁሉም በሀገር ነው. ..!!! (ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን)
ሁሉም በሀገር ነው. ..!!!
ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን
ሳቅ ፈገግታ ደስታን ሁሌ የምናየው፣ሁሌ የምናየው፤
ሀገር በነፃነት ኮርታ ስትኖር ነው፣ ሁሉም የሚያምረው፤
፩
ከላይ...

አማራዎች በተገደሉባቸው ቀናቶች የተሰሙ ሰበር ዜናዎች....?!? (አሳዬ ደርቤ)
አማራዎች በተገደሉባቸው ቀናቶች የተሰሙ ሰበር ዜናዎች….?!?
አሳዬ ደርቤ
➺16 ዐማራዎች ወለጋ ሆሮጉድሩ ውስጥ የተገደሉ ቀን… ‹‹ወ/ሮ ኬርያ ተያዘች››...

ጠላታችን ቀስቱ አልያም ጥይቱ ሳይሆን ተኳሹ ነው፤ እሱም ብልጽግና ፓርቲ ነው...!!! (ክርስቲያን ታደለ)
ጠላታችን ቀስቱ አልያም ጥይቱ ሳይሆን ተኳሹ ነው፤ እሱም ብልጽግና ፓርቲ ነው…!!!
ክርስቲያን ታደለ
የመተከል ችግር ዋነኛ ተጠያቂዎች መንግስትና...

የመተከል እውነት ከውስጥ ሲፈረቀጥ...!!! ( ዝርዝር ሪፖርታዥ) መስቀሉ አየለ
የመተከል እውነት ከውስጥ ሲፈረቀጥ…!!!
( ዝርዝር ሪፖርታዥ)
መስቀሉ አየለ
ወያኔ መሃል ሸዋ ነግሶ በኖረባቸው ዓመታት እንደ ማንኛውም ተቃዋሚ ለቤንሻንጉል...

ሱዳን ፕሬዚዳንቷ ወደ ዩናይትድ አረብ ኤምሬት ጄነራሏ ወደ ካይሮ ሩጫ ላይ ናቸው - ኢትዮጵያስ... ?!?(እስሌማን አባይ)
ሱዳን ፕሬዚዳንቷ ወደ ዩናይትድ አረብ ኤምሬት ጄነራሏ ወደ ካይሮ ሩጫ ላይ ናቸው – ኢትዮጵያስ… ?!?
እስሌማን አባይ
የሱዳኑ ሽግግር ጠቅላይ ምኒስትር...

ነፍሴ ስለ ሀገሬ ታወከች . . . (አሰፋ ሀይሉ)
ነፍሴ ስለ ሀገሬ ታወከች . . .
አሰፋ ሀይሉ
አንዳንዴ ግን ግርም ብሎኝ አላባራ የሚለኝ ነገር አለ በእውነት! ብዙ ጠይቄ አንድ ስንጥር የምታህል መልስ የማላገኝለት...

ፀሃዩ መንግስት በርታ ዘጋቢውን ነው ማሳደድ - ገዳይማ ወገንህ ነው ¡¡¡¡¡ (መስከረም አበራ)
ፀሃዩ መንግስት በርታ ዘጋቢውን ነው ማሳደድ – ገዳይማ ወገንህ ነው ¡¡¡¡¡
መስከረም አበራ
* አስከሬን በአይሱዘ ተጭኖ የሚታሰርባት የጉድ አገር
የመተከል...

"አጤ ቴዎድሮስ" በጳውሎስ ኞኞ (አንተነህ ሰላም)
“…የአጤ ቴዎድሮስ ነገር – ለመዓት የተባለው ለምሕረት – ለምሕረት የተባለው ለመዓት ይዳርግ ነበር!!!”
አለቃ ተክለ ኢየሱስ ሲፅፉ
“አጤ...