>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

"ላለፉት 27 አመታት የተተገበረው ፌዴራሊዝም የውሸት ከመሆኑም በላይ የአንድ ቡድን የበላይነት የነገሰበት ነበር!"

“ላለፉት 27 አመታት የተተገበረው ፌዴራሊዝም የውሸት ከመሆኑም በላይ የአንድ ቡድን የበላይነት የነገሰበት ነበር!”  የቀድሞው የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ...

ሰላም የራቀሽ አገሬ...!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

ሰላም የራቀሽ አገሬ…!!! ያሬድ ሀይለማርያም “ግፍ የሚበረታው ተሸካሚውን ሲያገኝ ነው” ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም አዎ እወነትዎን ነው ግፍን...

እኛ ነበርን❗️ (አሳዬ ደርቤ)

እኛ ነበርን❗️ አሳዬ ደርቤ ➺የደደቢቷ ወያኔ ከትግራይ አልፋ ኢትዮጵያን እንድታስብ ያደረግናት እኛ ነበርን፡፡ ➺ህውሓት ሥልጣን ከያዘች በኋላ በደርግነት...

አሻድሌና ማዕከላዊው መንግስት በጋራ የሚያ ፈሱት የአማራ/አገው  ደም ማብቂያው መች ይሆን?!? (መስከረም አበራ)

አሻድሌና ማዕከላዊው መንግስት በጋራ የሚያ ፈሱት የአማራ/አገው  ደም ማብቂያው መች ይሆን?!? መስከረም አበራ ከትናንት ወዲያ አመሻሽ ላይ ጋዜጠኛ ተስፋዬ...

በኢትዮጵያ ‹‹ፖለቲካ›› ከታጋይ ለገሠ (መለስ) ዜናዊ በላይ - የትግራይን ህዝብ ያሳነሰ ሰው ከየት ተፈልጎ ይገኛል?!  (አሰፋ ሀይሉ)

በኢትዮጵያ ‹‹ፖለቲካ›› ከታጋይ ለገሠ (መለስ) ዜናዊ በላይ – የትግራይን ህዝብ ያሳነሰ ሰው ከየት ተፈልጎ ይገኛል?!  አሰፋ ሀይሉ   «በህዝብ ተወካዮች...

ጦሩ ያለው አፍንጫቸው ሥር ሮኬታቸውን የሚያስወነጭፉት ወደ ሕዝብ መንደር...!!! (አባይ ነህ ካሴ)

ጦሩ ያለው አፍንጫቸው ሥር ሮኬታቸውን የሚያስወነጭፉት ወደ ሕዝብ መንደር…!!! አባይ ነህ ካሴ   ባሕር ዳር ከተማ ምሽቱን አሁንም ኹለተኛ ዙር የሮኬት...

“ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ እንደ ቆፍጣናው መንግሥቱ በጦር ሜዳ ተገኙ” -ፋታ ሚዲያ (ታጠቅ  መ  ዙርጋ)

“ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ እንደ ቆፍጣናው መንግሥቱ በጦር ሜዳ ተገኙ” -ፋታ ሚዲያ ታጠቅ  መ  ዙርጋ ለመግለጽ የሚመጥን ቃላት ያጣንለት  የባዕድ ቅጥረኛ...

የማይካድራው ጭፍጨፋ የዓይን እማኝ ስለ ዘግናኙን የፍጅት ታሪክ ...!!! (ጌትነት ምህረቴ  - (ኢ ፕ ድ) ) 

የማይካድራው ጭፍጨፋ የዓይን እማኝ ስለ ዘግናኙን የፍጅት ታሪክ …!!!  ጌትነት ምህረቴ    (ኢ ፕ ድ) –  * ወደማይካድራ አልመለስም።”   “መጀመሪያ...