Archive: Amharic Subscribe to Amharic
“የማይቀርልህ እንግዳ፣ አጥብቀህ ሳመው!” (አብርሃ በላይ)
“የማይቀርልህ እንግዳ፣ አጥብቀህ ሳመው!”
አብርሃ በላይ
ትህነግ በፌዴራል መንግስት ላይ ጦርነት ካወጀች 3ተኛ ቀኑን ይዟል። እንደ የሰላም ኖቤል ተሸላሚ፣...
የቴዲ አፍሮ 40 እውነታዎች!!! (ግሩም ሰይፉ)
የቴዲ አፍሮ 40 እውነታዎች!!!
ግሩም ሰይፉ
1. 40ኛ ዓመቱን ደፍኗል!
2. የተወለደው ሐምሌ 7 ቀን በአዲስ አበባ ፤ኳስ ሜዳ በተባለው ሰፈር ነው፡፡
3. ወላጆቹ...
አገራችን ወዴት እያመራች ነው? (ሰለሞን ወልዳዬ)
አገራችን ወዴት እያመራች ነው?
ሰለሞን ወልዳዬ
ይህ መልእክት ስለ አገራችን ህልውና ስለመኖርና አለመኖር ቀጥታ የተመለከተ ይሆናል::
ስለኢትዮጵያ...
በአግባቡ ያልገዛ ትርፉ ኪሣራ ነው (ይነጋል በላቸው)
በአግባቡ ያልገዛ ትርፉ ኪሣራ ነው
ይነጋል በላቸው
አንዳንዴ ዝምታህን የሚሰብሩ ጉዳዮች ይገጥሙህና ለፈጣሪህ ወይም ለትውልድ ፍርድ ትተህ ላትጽፍበት...
"...መሰናክሉ ብዙ፣ ቆሻሻው ተጠርጎ የማያልቅ ሆኖ ስለታየኝ ወደ ኢሳት ቢሮ አልተመለስኩም!!!" (አበበ ገላው)
“…መሰናክሉ ብዙ፣ ቆሻሻው ተጠርጎ የማያልቅ ሆኖ ስለታየኝ ወደ ኢሳት ቢሮ አልተመለስኩም!!!”
አበበ ገላው
ወደ ፓሪስ የሄድኩት እኔ ነበርኩ!
ከጥቂት...
ለ እግዜር የተላከ ደብዳቤ!!!! . ( አሌክስ አብርሀም)
ለ እግዜር የተላከ ደብዳቤ!!!!
አሌክስ አብርሀም
እንደምነህ እግዜር
ሰማይ ቤት እንዴት ነው
እመጣለሁ ብለህ ቆየህሳ ምነው?
እኛማ…
ለእልፍ አዕላፍ...
በሰኔ 15 ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ግድያ ተጠርጣሪ ተከሳሾች ላይ ብይን ተሰጠ (ታምሩ ጽጌ)
በሰኔ 15 ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ግድያ ተጠርጣሪ ተከሳሾች ላይ ብይን ተሰጠ
ታምሩ ጽጌ
በእነ ጄኔራል ሰዓረ መኮንንን ግድያ ከቀረቡት ክሶች...
