>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የኩራት/ዝ  ቀን በኢትዮጵያ!!!  ፖለቲካ ሆይ ነፍስህን አይማረዉ!!! (በላቸው ሀይሌ)

የኩራት/ዝ  ቀን በኢትዮጵያ?!   ፖለቲካ ሆይ ነፍስህን አይማረዉ!!! በላቸው ሀይሌ ~የብአዴን አመራሮችንና የመከላከያ ኢታማዦርሹምን በሴራና እርስበርስ...

እናንት "የእፉኝት ልጆች" ነገ ከታሪክ ተጠያቂነት አታመልጡም!!! (ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ አንለይ)

እናንት “የእፉኝት ልጆች” ነገ ከታሪክ ተጠያቂነት አታመልጡም!!! ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ አንለይ * ኦርቶዶክስን ከብሔር ጋር አቆራኝቶ ጥላቻን...

መኩራቱንስ እንኩራ፤ ግን በምናችን?!? (ያሬድ ሀይለማርያም)

መኩራቱንስ እንኩራ፤ ግን በምናችን?!? ያሬድ ሀይለማርያም ዛሬ በአገራችን የኩራት ቀን እየተከበረ ነው። በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በመስቀል አደባባይ...

በውርደት ዘመን የኩራት ቀን!!! (ሀይለገብርኤል አያሌው)

በውርደት ዘመን የኩራት ቀን!!! ሀይለገብርኤል አያሌው ይህ ትውልድ ምን የሚያኮራ ነገር ሰርቷል በዘመኑ::  ከርሃብ ስደትና የተራዘመ ጭቆና ውጪ ምን አትርፉል::...

ይድረስ ከተከበሩ ዶ/ር አረጋ ይርዳው፤ (ውብሸት ሙላት)

ይድረስ ከተከበሩ ዶ/ር አረጋ ይርዳው፤ ውብሸት ሙላት ይቺን አስነተኛ ጦማር ወደ እርስዎ ብትደርስ ብዬ መጻፌ፣ የደገኛው ንጉሥ፣ የሚካኤል አሊን (ንጉሠ...

ይድረስ ለአማራ ክልል ህዝብ፤ (መንገሻ ዘውዱ ተፈራ)

ይድረስ ለአማራ ክልል ህዝብ፤ ከመንገሻ ዘውዱ ተፈራ ልክ ነው አዴፖ ምን ለውጥ አመጣ ብለን አንድ እጣት ቀስረን ስንጠይቅ፤ወደ እኛ ለተቀሰሩት  ሦስት...

ከኢ/ኦ/ተ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተሰጠ የአቋም መግለጫ

ከኢ/ኦ/ተ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በወቅታዊ የቤተ ክርስቲያኒቱ ጉዳዮች ላይ የተሰጠ የአቋም መግለጫ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን...

አያቶላህ ጃዋር የመለስ ዜናዊን ሌጋሲ ለማስቀጠል እየሰራ ነው!!  (ስዩም ተሾመ)

አያቶላህ_ጃዋር የመለስ ዜናዊን ሌጋሲ ለማስቀጠል እየሰራ ነው!!  ስዩም ተሾመ   ዶ/ር አብይን በበቀለ ገረባ የመተካት እቅድ አያቶላህ ጃዋር “አማራ...