Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የወቅቱ "ሰርካለም ፋሲል!!!" (መስከረም አበራ)
የወቅቱ “ሰርካለም ፋሲል!!!”
መስከረም አበራ
ጭካኔ ያስጨክነኛል! እስከምጨክን ግን ጊዜ እወስዳለሁ፡፡ጨካኝ ጭካኔን የመረጠበት አንዳች ምክንያት...

በእስክንድር ነጋ ላይ የተፈጠረው ጫጫታ እንደምታ ምንድነው? (ሞሀመድ አሊ መሀመድ)
በእስክንድር ነጋ ላይ የተፈጠረው የጫጫታ እንደምታ ምንድነው?
ሞሀመድ አሊ መሀመድ
ከዚህ በፊት አዲስ አበባ ውስጥ መስጊድ ሲፈርስና በሙስሊሞች ላይ...

ጋዜጠኛ በሪሁን አዳነ ከወራት እስራት በኋላ ተፈታ!!!
ጋዜጠኛ በሪሁን አዳነ ከወራት እስራት በኋላ ተፈታ!!!
ዳዊት ሰለሞን
* ኢህአዴግ መቼ ይሆን ሰዎችን በግፍ እያሰሩ ማስረጃ ፍለጋ ካልተገኘም የፈጠራ ክስ...

መስከረም 4 የፈራ ይመለስ!! *በጅማ የተዋህዶ ልጆች ድል አደረጉ! (ቅዱስ ማህሉ)
መስከረም 4 የፈራ ይመለስ!!
ቅዱስ ማህሉ
* “እኛ ካልፈለግን በክልልላችን አታመልኩም፤ ለኦርቶዶክ ተዋህዶ እውቅና አንሰጥም!!!”
የኦሮሚያ ክልል...

ኢትዮጵያ፤ ካልተገራ መንግስታዊ ሥልጣን ወደ ተዳከመ ሥርዓተ መንግስት! ለምን?!? (ያሬድ ሀይለማርያም)
ኢትዮጵያ፤ ካልተገራ መንግስታዊ ሥልጣን ወደ ተዳከመ ሥርዓተ መንግስት! ለምን?!?
ያሬድ ሀይለማርያም
ኢትዮጵያ የጉልበተኞች አገር ነች። ጉልበተኛ ያሻውን...

ይድረስ አገዛዝ በተለዋወጠ ቁጥር የኢትዮጵያን ታሪክ የእጅ መንሻና መተያያ ለምታደርገው ለዳንኤል ክብረት (አቻምየለህ ታምሩ)
ይድረስ አገዛዝ በተለዋወጠ ቁጥር የኢትዮጵያን ታሪክ የእጅ መንሻና መተያያ ለምታደርገው ለዳንኤል ክብረት
አቻምየለህ ታምሩ
በአንድ ራስ ሁለት ምላስ፦
* «ብሔር...