Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ዐብይ አህመድ፡ ያንዳርጋቸው ፍራንከንስቲን (መስፍን አረጋ)
ዐብይ አህመድ፡ ያንዳርጋቸው ፍራንከንስቲን
ያሳደኩት ውሻ ጃስ ብየው ነክሶ
ደሙ ጣመውና ሲጨርስ ላልሶ
እኔኑ ነከሰኝ ዙሮ ተመልሶ፡፡
መስፍን አረጋ
የኦነጉ...

አድሮ ቃርያ ፖለቲካ፤ የማይበስለው የኦሮሞ ብሄረተኝነትና የደቀነው አደጋ!!! (መስከረም አበራ)
አድሮ ቃርያ ፖለቲካ፤
የማይበስለው የኦሮሞ ብሄረተኝነትና የደቀነው አደጋ!!!
መስከረም አበራ
በሃገራችን የጎሳ ፖለቲካን በማስኬድ በኩል እድሜ ጠገቡ...

ቢመራችሁም እውነታው ይህው ነው ተጋቱት!!! (ዘመድኩን በቀለ)
ቢመራችሁም እውነታው ይህው ነው ተጋቱት!!!
ዘመድኩን በቀለ
* ማን ነበር ተመሳሳይ ላባ ያላቸው ወፎች አንድ ላይ ይበራሉ ያለው?
•••
ጠዋት በቤተ መንግሥት...

የእነ ቀሲስ በላይ ጥያቄ ታሪካዊ ባለቤቱ ማን ነው ??? (ብርሀኑ አድማሱ አንለይ)
የእነ ቀሲስ በላይ ጥያቄ ታሪካዊ ባለቤቱ ማን ነው ????
ብርሀኑ አድማሱ አንለይ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፤ አቤቱ እውነትና መንገድ...

ባቢሎንን ያፈረሰው/እንዳይገነባ ያደረገው የጋራ ልሳን እጦት ነው!!! (በድሉ ዋቅጅራ)
ባቢሎንን ያፈረሰው/እንዳይገነባ ያደረገው የጋራ ልሳን እጦት ነው!!!
በድሉ ዋቅጅራ
.
አማርኛ በኦፊሻል የስራ ቋንቋነቱ የተነሳ በመላው ሀገሪቱ ቋንቋ በትምህርትነት...

የተዘጋ እስር ቤት ከመጎብኝት የዘጋችሁባቸውን እስረኞች ጎብኙልን!! (ያሬድ ሀይለማርያም)
የተዘጋ እስር ቤት ከመጎብኝት የዘጋችሁባቸውን እስረኞች ጎብኙልን!!
ያሬድ ሀይለማርያም
የቀድሞውን ማዕከላዊ እስር ቤት በያመቱ የፍትሕ ቀን እያሉ መጎብኘቱ...

የቤተ መንግሥቱ ስብሰባ አልቆ የቤተ ክህነቱ ተጀምሯል!!! (ዘመድኩን በቀለ)
የቤተ መንግሥቱ ስብሰባ አልቆ
የቤተ ክህነቱ ተጀምሯል!!!
ዘመድኩን በቀለ
ያለ ቀጠሮ የመጣው ታከለ ኡማ በቤተ ክህነት ግቢ መኪና ውስጥ ተቀምጦ ዋለ።
•...

ታማሚ!! እኔ ስለ ራሴ!!! (ዳንኤል ገዛህኝ ወንድሙ)
ታማሚ!! እኔ ስለ ራሴ!!!
ዳንኤል ገዛህኝ ወንድሙ
እንዲህ ባለ ሰፊ መድረክ ላይ ስለ ራስ መጻፍ ትንሽ ይከብዳል። ስለ እኔ ሰዎች ይበሉ እንጂ ስለራሴ እኔው...