>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ኑ የመቃብር ጠባቂነታችንን ትተን  የኢትዮጵያን ትንሣኤ እናብሥር!! (የጠ/ ሚ ዶ/ር  አብይ የትንሳዔ በዓል መልዕክት)

የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር  አብይ የትንሳዔ በዓል መልዕክት   ኑ የመቃብር ጠባቂነታችንን ትተን  የኢትዮጵያን ትንሣኤ እናብሥር!!! የክርስትና እምነት...

አፋኝነት ከብሔረተኛ መንግስት ወደ ብሔረተኛ ቡድኖች የተሸጋገረ ይመስላል (ያሬድ ሃይለማሪያም)

ትላንት ኢትዮጵያ ውስጥ ሰዎች ሃሳባቸውን በመግለጻቸው የተነሳ ይቆጣና ጥቃት ይሰነዝር የነበረው በወያኔ የሚመራው የጎሳ ብሔረተኛው ቡድን እና አጃቢዎቹ...

ከስያሜው ጀምሮ አወዛጋቢው ፌደራሊዝም!!! (በፍቃዱ ዘ ሀይሉ)

ከስያሜው ጀምሮ አወዛጋቢው ፌደራሊዝም!!! በፍቃዱ ዘ ሀይሉ የኢትዮጵያ ፖለቲካ የቋንቋ እና ባሕል ማንነት ላይ በከፍተኛ ሁኔታ ጥገኛ ከመሆኑ የተነሳ ስለ...

ኢትዮጵያ ውስጥ እውነተኛ ታሪክ፣ አፈ-ታሪክና ቀዶጥገና የተካሄደበት ታሪኮች ተደባልቀዋል!!! (ፕሮፌሰር ተስፋዬ ታፈሰ)

ኢትዮጵያ ውስጥ እውነተኛ ታሪክ፣ አፈ-ታሪክና ቀዶጥገና የተካሄደበት ታሪኮች ተደባልቀዋል!!! የጂኦፖሊቲክስና ሶሻል ጂኦግራፊፕሮፌሰር ተስፋዬ ታፈሰ የአካባቢው በየአጋጣሚው እዚህም እዚያም የሚስተዋሉችግሮች በእርሳቸው እምነት ለውጡ ሲመጣ ይገጥማልብለው ከገመቱት አንፃር አነስተኛ መሆኑን የነገሩን በአዲስአበባ ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ እና የሦስተኛ ዲግሪ መምህሩፕሮፌሰር ተስፋዬ ታፈሰ ናቸው። በጂኦ ፖለቲክስ፣ በፍልሰት እና በተለያዩ ጉዳዮች ላይምርምር የሚያካሂዱት ፕሮፌሰር ተስፋዬ ተወልደውያደጉት ቢሾፍቱ ሲሆን፤ የመጀመሪያ እና የሁለተኛ ደረጃትምህርታቸውን የተከታተሉትም በዚያው በቢሾፍቱ ነው።የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ሲያጠናቅቁ ወደ አዲስአበባ ዩኒቨርሲቲ ያቀኑ ሲሆን፤ ከተመረቁ በኋላ ለሃያዓምስት ዓመታትም ከረዳት መምህርነት እስከ ሦስተኛዲግሪ መምህርነት በዩኒቨርሲቲው ሲሠሩ ቆይተዋል።በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ የአፍሪካና ኦሪየንታል ጥናትናምርምር ማዕከል፣ የጂኦፖሊቲክስና ሶሻል ጂኦግራፊፕሮፌሰር ከሆኑት ከተስፋዬ ታፈሰ ጋር የወቅቱን የኢትዮጵያፖለቲካ ሁኔታ በሚመለከት የነበረንን ቆይታ እንሆ ብለናል። አዲስ ዘመን፡–የወቅቱን የፖለቲካ ሁኔታ አስመልክቶ ምንይላሉ? ፕሮፌሰር ተስፋዬ፡– የዛሬ...

ከሻለቃ ንጋቱ ቦጋለ ጋር የተደረገ ቆይታ (ናሆ ቲቪ)

ክፍል 1 ክፍል 2 ክፍል 3

ከዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ ጋር የተደረገ ሙሉ ቃለምልልስ

ኤርምያስን አስሮ የአሊባባ የአፍሪካ ውክልናውን መንጠቅ  የሴራ ፖለቲካ ነው!!! (ያሬድ ጥበቡ)

ኤርምያስን አስሮ የአሊባባ የአፍሪካ ውክልናውን መንጠቅ  የሴራ ፖለቲካ ነው!!! ያሬድ ጥበቡ * ኤርምያስን ወደ ወህኒ የወረወሩት መንግስታዊ ሃይሎች፣...

ይቅርታ እና ይቅር ባይነት መገኛው የት ይሆን? (ዲያቆን ዳንኤል ክብረት)

ይቅርታ እና ይቅር ባይነት መገኛው የት ይሆን? ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ቂም በቀል ጊዜያዊ የሆነ እርካታን ለስጋችን ይሰጠው ይሆናል እርሱም ቢሆን ቀን...