“ወረራ ማለት እኮ ይህው ነው…!!!”
ጌጥዬ ያለው ፣ ወግ ደረስ ጤናው
*… ኦነግ ሀምሳ አመት ሲናፍቀው የኖረው በአራት አመት ተከናውኗል
” ወረራ ማለት እኮ ይህው ነው አ.አ ላይ ያልነበረ ባንዲራ አምጥተህ ስትሰቅል፤
አ.አ ላይ ያልነበረ ቁቤ አምጥተህ በግድ ተማሩ ስትል ፤ የተማሪዎች ደብተር ላይ ፊንፊኔ ብለህ ስትጽፍ ወረራ ከዚህ በላይ ምን መገለጫ አለው???
*… የህወሀት ፖለቲካ የተቀመጠው ቤተመንግስት ነው