“የተርብ ልጅ በዝንብ ሲሞት ያሳዝናል!
አማራን መንካት የነብር አፍንጫ እንደማሽተት ከባድ እንደሆነ ማሳየት አለበት…!!!”
ታዲዮስ ታንቱ
*….. “የአማራ ህዝብ እንደ አያት ቅድመ አያቶቹ ጭብጦውን አስሮ፣ ነፍጡን አንግቦ፣ ዝናሩን ታጥቆ ወደ ጫካ የሚገባ ተቆርቋሪ ነው የሚያስፈልገው!!!”
ራስን ለመከላከል ከማንም ፍቃድ አይጠየቅም። አማራ ታጥቆ ራሱን መከላከል አለበት። የተርብ ልጅ በዝንብ ሲሞት ያሳዝናል። አማራን መንካት የነብር አፍንጫ እንደማሽተት ይቁጠራል። መሳሪያ እንዴት እንደሚተኮስ ያስተማ አማራ፣ ዛሬ ተመልሱ ሲወጋ ያሳዝናል።
የአማራ ህዝብ መንግስትን ማስጠንቀቂያ መስጠት አለበት። ጦርነቱንም ከመንግስት ጋር ብቻ ነው ማድረግ ያለበት። ከዚያ ከመንግስት ጋር መደራደሪያ ያገኛል። አማራ እንደ አያት ቅድመ አያቱ ጭብጦውን አስሮ፣ ነፍጡን አንግቦ፣ ዝናሩን ታጥቆ ወደ ጫካ የሚገባ ተቆርቋሪ ይፈልጋል።
አብይ አህመድ የህወሃት ድሪቶ አስቀጣይ ነው። እሱን ማመን አይቻልም። መፋለም እንጂ። የአማራ ክልል ኘሬዝዳንት ብሆን ከጅምሩ ከሽመልስ አብዲሳ ጋር በአንድ ጠረጴዛ ተቀምጨ አልወያይም ነበር። ከገዳይ ጋር ውይይት ምን ይሉታል? አሳፋሪ ተግባር ነው የተፈፀመው።