admin

admin
15191 POSTS 0 COMMENTS

የሀገር ውስጥ ፖለቲካ እየተጋጋለ በሄደ ቁጥር እየጣሉ መዞር ዋጋ ያስከፍላል!!! (ሚኪ አምሀራ)

የሀገር ውስጥ ፖለቲካ እየተጋጋለ በሄደ ቁጥር እየጣሉ መዞር ዋጋ ያስከፍላል!!! ሚኪ አምሀራ ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ በኤርትራ አድሮጎ ደቡብ ሱዳን አሁን ወደ ኬንያ ከሶማሌዉ ፐርዝደንት ጋር አመሩ...

የኦሮሞ ብሔርተኞች   ትክክለኛው «የሕብረ ብሔራዊ ፌዴራሊዝም»  ምልክት!   (አቻምየለህ ታምሩ)

የኦሮሞ ብሔርተኞች   ትክክለኛው «የሕብረ ብሔራዊ ፌዴራሊዝም»  ምልክት!   አቻምየለህ ታምሩ ከታች የተያያዘው ፎቶ ሓጂ ጃዋር መሐመድ «የሕብረ ብሔራዊ ፌዴራሊዝም» መገለጫ አድርጎ ያቀረበው ፎቶ ነው። ሓጂ ጃዋር «የሕብረ...

ለውጡ እንዳይደናቀፍ…      (አሳዬ ደርቤ)

ለውጡ እንዳይደናቀፍ… አሳዬ ደርቤ ••• እድገታችን እንደ ዙፋኑ- በተራ እንዲሆን እንፍቀድ የሚገፉንን እንቀፍ፣ የማይወዱንን እንውደድ ኦነግ ባንካችንን ይዝረፍ- ሚስቶቻችንን ይጥለፍ ኢትዮጵያዊነት ይቀንጭር- ብሔርተኝነት ይግዘፍ ለውጡ እንዳይደናቀፍ… ••• ፀሐዪ መንግሥታችን- የጨረቃ ቤቶችን ያፍርስ እንደ ዘወትር...

የለማና አብይ  አብዮት ተቀልብሷል!!! [ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም]

የለማንና አብይ]  አብዮት ተቀልብሷል!!!   ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም ".....ነገሩ በንግግር ደረጃ: ለማ መገርሳንም ስሰማ (በተለይ ለማ መገርሳ!) በዘር ፖለቲካ ላይ: በጣም ጫን ብሎ: ተቃውሞ ድምፅ ያሰማ...

የኦሮሞ ብሔርተኞች ግብዝነት [Hypocrisy]! (አቻምየለህ ታምሩ)

የኦሮሞ ብሔርተኞች ግብዝነት ! አቻምየለህ ታምሩ እንደሌሎች ብሔርተኞች ሁሉ የኦሮሞ ብሔርተኞች አማራውን የሚከሱት በአሕዳዊ ስርዓት አራማጅነት ነው። እውነታው ግን በተቃራኒው ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ ኦሮሞ...

የጥበብ ሰው ፖለቲካ ውስጥ መግባት የለበትም የሚሉ ፈሪ ዎች ናቸው!” (አንጋፋው አርቲስት ደበበ እሸቱ) 

የጥበብ ሰው ፖለቲካ ውስጥ መግባት የለበትም የሚሉ ፈሪ ዎች ናቸው!" አንጋፋው አርቲስት ደበበ እሸቱ  ተዋናይ፣ኮሜዲያን፣ አዘጋጅ ሆኖ ለረዥም ዓመታት አገልግሏል። በመድረክ፣ በሬዲዮ፣ በቴሌቪዥን፣ በፊልም ስራ እና...

ታላቋ ድምጻዊት “አድዋን” እንዴትና ለምን ዘፈነችው?  (የኑስ ሙሐመድ)

ታላቋ ድምጻዊት "አድዋን" እንዴትና ለምን ዘፈነችው?  የኑስ ሙሐመድ * አድዋ ኢትዮጵያኖች ናቸዉ፡፡ ለእኔ፣ ለወገኖቻቸዉ የሞቱት የታረዱት … ብዙ ነገር የሆነዉ። እና ከዚያ ምክንያት ተነስቼ ነዉ። የሰዉ ሃገር...

EDITOR PICKS