admin
ድሮም የመንደር ውል ፊርማው ሳይደርቅ ይፈርሳል….! (ግዛው ለገሠ)
ድሮም የመንደር ውል ፊርማው ሳይደርቅ ይፈርሳል....!
› የሰሞኑ “የትግራይ” ጉራማይሌ መግለጫዎች
(በግዛው ለገሠ)
ትናንት የኢትዮጵያ መንግሥት ልዑካን ከናይሮቢ ሲመለሱና የአበባ ጉንጉን በሚጠልቅላቸው ሰዓት፣ “ከትግራይ መንግሥት” የተፃፈ የስምምነቱን አካሄድ “የሚቃወም”...
ራያና ወልቃይት የአማራ ቀይ መስመር ናቸው…! (ጌጥዬ ያለው)
ራያና ወልቃይት የአማራ ቀይ መስመር ናቸው...!
ጌጥዬ ያለው
https://www.youtube.com/watch?app=desktop&v=fg72z0i6FrQ&feature=youtu.be
በኮሜዲያን እሸቱ መለሰ አስተባባሪነት በሰሜን አሜሪካ ካልፎርኒያ ለሚገዛው ገዳም ከ1.5 ሚሊዮን ዶላር በላይ ተሰበሰበ።
በኮሜዲያን እሸቱ መለሰ አስተባባሪነት በሰሜን አሜሪካ ካልፎርኒያ ለሚገዛው ገዳም ሃያ አራት ሰዓት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ከ1.5 ሚሊዮን ዶላር በላይ ተሰበሰበ።
በብፁዕ አቡነ ቴዎፍሎስ በሰሜን ካልፎርኒያ...
ከአሜሪካ ለዕረፍት መጥቶ ድንገት ያረፈው ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ስርዓተ ቀብሩ ተፈፀመ! (Sheger info)
https://www.youtube.com/watch?v=1z-ssoTdRqw
የኤፍሬም ማዴቦ ሸፍጥ፤ ያይጥ ምስክሯ ድንቢጥ (ክፍል 2) መስፍን አረጋ
የኤፍሬም ማዴቦ ሸፍጥ፤ ያይጥ ምስክሯ ድንቢጥ (ክፍል 2)
የሌባ ዓይነ ደረቅ፣ መልሶ ልብ ያደርቅ
መስፍን አረጋ
የአማራ ሕዝብ አጉል ጨዋነትና ጦሱ
ውድ አንባብያን ሆይ፡፡ ይህ ጦማር ከተለመደው አማራዊ...
የወቅቱ የወልቃይት ጉዳይ…! (አቻምየለህ ታምሩ)
የወቅቱ የወልቃይት ጉዳይ...!
አቻምየለህ ታምሩ
በየትኛውም ጎራ የተኮለኮሉት የትግሬ ብሔርተኞች የስልጣን ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር በአማራ ጥላቻቸው ፋሽስት ወያኔን የሚያስንቁ እንጂ የተሻሉ አለመሆናቸውን በፋሽስት ወያኔ መንበር በጊዜያዊነት...
ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ በመቶ ሺህ ብር ዋስትና ከእስር ተፈታ …! (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)
ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ በመቶ ሺህ ብር ዋስትና ከእስር ተፈታ ...!
ኢትዮጵያ ኢንሳይደ
ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ከሁለት ወራት እስር በኋላ ዛሬ አርብ ህዳር 2፤ 2015 በመቶ ሺህ ብር...
የሐዘን መግለጫ መልዕክት (ክፍሌ ሙላት የ ኢ.ነ.ጋ.ማ – የቀድሞው ፕሬዚዳንት)
የሐዘን መግለጫ (መልዕክት)
ክፍሌ ሙላት
የ ኢ.ነ.ጋ.ማ - የቀድሞው ፕሬዚዳንት
የክቡር ሙያችን ባለቤትና የኢትዮያችን ባለውለታ፣ የፕሬስ ነፃነት ተሟጋችና የሕዝብ ባለአደራ የነበረው ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ወየሳ ከዚህ ዓለም...






















