admin

admin
15166 POSTS 0 COMMENTS

ታዴዎስ ታንቱ ፍርድ ቤት ቢቀርቡም ችሎቱ ሳይሰየም በከንቱ ተመለሱ (ጌጥዬ ያለው)

ታዴዎስ ታንቱ ፍርድ ቤት ቢቀርቡም ችሎቱ ሳይሰየም በከንቱ ተመለሱ ጌጥዬ ያለው ሐቀኛው ጋዜጠኛ እና የታሪክ ፀሀፊ ጋሽ ታዴዎስ ታንቱ በቀጠሯቸው መሰረት ዛሬ ጥቅምት 14 ቀን ፍርድ...

ኤርሚያስ :-ተሻሽሎ የቀረበው የበረከት እና የሴኮ ቱሪ ቨርዥን (አሸናፊ)

ኤርሚያስ :-ተሻሽሎ የቀረበው የበረከት እና የሴኮ ቱሪ ቨርዥን አሸናፊ ወያኔ መራሹ ኢሐዴግ ግፎችን በማጋለጥ ከፍተኛ ውለታ ከዋለልን መካከል ግንባር ቀደሙ ኤርሚያስ ነው። የተንኮላቸው ጥግ ተተርትሮ...

የቅዠት ዓለም ‹ሰንደቅ ዓላማ› እና ‹መዝሙር› (ከይኄይስ እውነቱ)

የቅዠት ዓለም ‹ሰንደቅ ዓላማ› እና ‹መዝሙር› ከይኄይስ እውነቱ ወደድንም ጠላንም አንድ ሉዐላዊ አገርና ሕዝብ በዓለም አቀፍም ሆነ በብሔራዊ ደረጃ የሚወከለው በአንድ ብሔራዊ ሰንደቅ ዓላማ እና ብሔራዊ...

ሕጋዊነትን እየተላበሰ የመጣው የኦሮሞ ወረራ (ጌጥዬ ያለው)

ሕጋዊነትን እየተላበሰ የመጣው የኦሮሞ ወረራ (ጌጥዬ ያለው)  በወራሪው ኦሕዴድ-ብልፅግና መሀንዲስነት በወለጋ በአማሮች ላይ እየተፈፀመ ያለው የዘር ማፅዳት ዛሬም እንደቀጠለ ነው። በሶስት  ወራት ውስጥ የተገደሉ አማሮችን ቁጥር...

የአፄ ቴዎድሮስ  በውጭ ዜጎች አንደበት…! (መካሻ ድንቁ)

የአፄ ቴዎድሮስ  በውጭ ዜጎች አንደበት...! መካሻ ድንቁ ሔነሪ ፕላንክ ፦ በተለያዩ ቦታዎች እየሰፈሩ ንፁህ አየር መሳብ የሚወዱ፤ማንበብ የሚወዱ፤ ልዩ የማስታወስ ችሎታ ያላቸው ከወራት በፊት ከአመታት በፊት...

እናትና ልጅ የሁለት ስርአት ሰለባዎች…!  (ሆህተብርሀን ጌቱ)

እናትና ልጅ የሁለት ስርአት ሰለባዎች...! ሆህተብርሀን ጌቱ እርጅና ቢጫጫናቸውም ጨዋታቸው ለዛ አለው። ከእርጅናው ይልቅ የልጃቸው ጉዳይ አሳስቧቸዋል። ውስጣቸው እንዳዘነ ከገፅታቸው ላይ ይነበባል። ለውጡ እንደ መጣ ሰሞን...

ዝክረ ~ ፍቅሩ ኪዳኔ – ከአዲስ አበባ እስከ ፓሪስ…! (በአንተነህ ሲሳይ)

ዝክረ ~ ፍቅሩ ኪዳኔ - ከአዲስ አበባ እስከ ፓሪስ...! በአንተነህ ሲሳይ በሀገራችን ብሎም በአህጉራዊ እና ዓለምአቀፍ የስፖርት ተቋማት ውስጥ ጉልህ ሚና ከተጫወቱ ሰዎች መካከል በቀዳሚነት የሚጠቀሱትን...

ቴዎድሮስ ካሳሁንን በፍቅር እስከ መቃብር ውሰጥ (ጌታ በለጠ ሽፈራው)

ቴዎድሮስ ካሳሁንን በፍቅር እስከ መቃብር ውሰጥ ጌታ በለጠ ሽፈራው ፍሬድሪክ ኒቼ "ሙዚቃ የሌለበት ሐይወት ሥህተት ነው" ሲለን ሔንሪች ሄይን ደግም "ቃላት ካቆሙበት ሚዚቃ ይጀምራል" ይለናል። ሁለቱም...

EDITOR PICKS