admin
የፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋና የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ መኖሪያ ቤቶች በፍርድ ቤት ትዕዛዝ ተሽጠ (ኢሳት)
የአርበኞች ግንቦት ሰባት ሊቀመንበር የፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋና የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ መኖሪያ ቤቶች በፍርድ ቤት ትዕዛዝ ተሽጠው ለመንግስት ገቢ መሆናቸውን የፌደራል ጠቅላይ አቃቢ ህግ አስታወቀ።...
”ኢትዮጵያዊነት በህገ መንግሥቱ ድጋፍ የለውም” (በአርቲስት አያልነህ ሙላት)
በጦማሩ ላይ ጋሽ አያልነህ ይኽን ሁሉ ጣጣ ያመጣብንን አካል በስሙ ብለው መጥራት ብቻ ነው የቀራቸው ። እንዲህ ባለማለታቸው ደግሞ ልንወቅሳቸው አይገባም ። ወዳጄ...
ኢትዮጵያ ወዴት እየተጓዘች ነዉ? (ነጋሽ መሐመድ ና ሸዋዬ ለገሰ)
የአሜሪካኖች መግለጫ ያሰለቻል። የአዉሮጶች ርዳታ ያደናግራል። የተቃዋሚዎች ጥሪ ያደነቁራል። የመንግሥት መሪዎች ተስፋ፤ ቃል፤ ስብሰባ «ያቅለሸልሻል»። የየዋሕ ኢትዮጵያዉያን መገደል፤ መሰደድ፤ መፈናቀል፤ ከትምሕርት እና ሥራ መስተጓጎል...
“ደህንነቱ በነለማ ላይ ጫና እያደረሰ ነው”
ሚልኬሳ
ሰብሰባው ከመጀመርያው ጀምሮ ውጥረት የበዛበት፣ መዘላለፍ የበዛበት፣ በልቅ ቃላት የታጀበ ነበር። አቶ ለማና ዶ/ር አብይ "ስብሰባው መካሄድ የለበትም፤ መጀመርያ ሐገሪቷ ውስጥ የተፈጠረው ቀውስ ይረጋጋና...
የከያኔና ስሉጥ የታማኝ በየነ ማንነትና በአማራነቱ ተደራጅቶ መታገል የማይፈልግባቸው 7 ምክንያቶች!
በአስተውሎት ይነበብ!
ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
ከያኔና ስሉጥ (Activist) ታማኝ በየነን የማያውቅ ኢትዮጵያዊ ይኖራል ብየ አልገምትም፡፡ ስለዚህ ታማኝ በየነን በስም ማስተዋወቅ አይጠበቅብኝም ማለት ነው፡፡ እኔ የታማኝን...
እነ ለማ በቃን ያሉት… (ዮናስ ሃጎስ)
የኢህአዴግን ሁኔታ ካየን እነ ለማ «ኢህአዴግ ውስጥ ለማምጣት ያቀዱት ሪፎርም» አጠቃላይ የኢህአዴግን ሕልውና የሚያናጋ ነው ብንል ስህተት አይሆንም። ኢህአዴግ ሕልውናው ሙስና ነው። ኢህአዴግ ሕልውናው...
ሕወሃት በጠረጴዛ ዙሪያ እየተሸነፈ ነዉ (ገረሱ ቱፋ)
አሁን እየተካሄደ ባለዉ የኢህአዲግ ሥራ አስፈጻሚ ውይይት ላይ ሕወሃት በጠረጴዛ ዙሪያ እየተሸነፈ እንደሆነ ከውስጥ የወጣ መረጃ ደርሶኛል። ኦህዴድ እና ብአዴን በጋራ በመቆማቸው በሕወሃት ላይ...
Dozens die in clash between Ethiopian Somalis and Oromos
BBC
At least 61 people have been killed in clashes between different ethnic groups in Ethiopia's Oromia region since Thursday, officials said.
It is not clear...




























