admin
በመንግስት የተጠቀሰው የሟቾች ቁጥር ትልቅ ተቃዉሞ አስነሳ ….!!! (D W)
በመንግስት የተጠቀሰው የሟቾች ቁጥር ትልቅ ተቃዉሞ አስነሳ ....!!!
D W
የኢትዮጵያ መንግስት ባለፈዉ ሰኔ 11 ምዕራብ ወለጋ ጊምቢ ወረዳ ቶሌ ቀበሌና በአጎራባቹ በኒ ሻንጉል ቀበሌዎች በታጣቂዎች...
ገ በ ሬ ው ! ግብርናችን ወዴት ? (አልሞትኩም ብዬ አልዋሽም)
ገ በ ሬ ው !
ግብርናችን ወዴት ?
አልሞትኩም ብዬ አልዋሽም
አዲስ አበባ
ኢትዮጵያ
ከርስት ከመሬቱ ፣ ገበሬ አፈናቅሎ
ጎጆውን አፍርሶ ፣ግርግሙን ደምስሶ
ጎተራ / ጎምቢሣ ፣ ድብኝት ገልብጦ
አንድ ሰው ለማልማት
ሺውን...
ጋዜጠኛ ታዲዎስ ታንቱ በድጋሜ በዋስ እንዲፈቱ ተወስኗል!!! (ሮሀ ሚድያ)
ጋዜጠኛ ታዲዎስ ታንቱ በድጋሜ በዋስ እንዲፈቱ ተወስኗል!!!
ሮሀ ሚድያ
ከግንቦት 10 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ በእስር ላይ የነበሩት ጋዜጠኛ ታዲዎስ ታንቱb የፌደራል ጠቅላይ ዓቃቢ ህግ የጠየቀውና...
ስንታየሁ ቸኮል በ30 ሺህ ብር ዋስትና ቢወጣም የፌደራል ፖሊሶች አግተውታል…!! (ባልደራስ)
ስንታየሁ ቸኮል በ30 ሺህ ብር ዋስትና ቢወጣም የፌደራል ፖሊሶች አግተውታል...!!!
ስንታየሁ ቸኮልን ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የፌደራል ልብስ የለበሱ ፖሊሶች በፓትሮል ሆነው፣ ባህርዳር ሳባታሚት ማረሚያ...
አስደናቂው አዛውንት በወለጋ!! (ለአል ዐይን አማርኛ)
አስደናቂው አዛውንት በወለጋ!!
22 ቤተሰብ የተገደለባቸው አዛውንት፣ 7 ወላጆቻቸው የተገደሉባቸውን ህፃናት እየተንከባከቡ ናቸው!!
ለአል ዐይን አማርኛ
በወለጋ የቶሌ ቀበሌ ነዋሪ የሆኑት አቶ መሐመድ የሱፍ፣ 22 ቤተሰብ በአንድ...
መንግሥት አልባዋ ኢትዮጵያ የምትገኝበት የታሪክ አጣብቂኝ! (ይነጋል በላቸው)
መንግሥት አልባዋ ኢትዮጵያ የምትገኝበት የታሪክ አጣብቂኝ!
ይነጋል በላቸው
ዛሬ ሰኔ 21 ቀን 2014ዓ.ም ከምሣ በኋላ ቢሮ ገብቼ አንዳንድ ድረ ገፆችንና የዩቲብ ቻናሎችን እመለከት ያዝኩ፡፡ ንዴት ብስጭቴን...
እውን ያማራ ዋና ጠላቱ ሆዳም አማራ ነው? (መስፍን አረጋ)
እውን ያማራ ዋና ጠላቱ ሆዳም አማራ ነው?
መስፍን አረጋ
መንደርደርያ
ደመቀ መኮንን፣ ተመስገን ጡሩነህና አበባው ታደሰ ሆዳም አማሮች የሚባሉት ለምንድን ነው? አማራ ማለት በመላ ዓለም ተሰራጭቶ የሚኖር...
እያመመው መጣ… እ-ያ-መ-መ-ው…!! (ተረፈ ወርቁ)
እያመመው መጣ... እ-ያ-መ-መ-ው...!!
ተረፈ ወርቁ
ከሰሞኑን ከያኒ ቴዎድሮስ ካሣሁን/ቴዲ አፍሮ ‘‘ናዕት - እያመመው መጣ!’’ በሚል ለሕዝብ ያደረሰውን ዜማ ሳዳምጥ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሊቃውንት ዘንድ ‘‘ደረቅ ሐዲስን ተናጋሪ’’ ተብሎ የሚጠራውና ከዐበይት...





















