admin

admin
15171 POSTS 0 COMMENTS

” እኛ አዲስ አበቤዎች እስሩ የፖለቲካ ውሳኔ መሆኑን ተረድተናል…!!! ” (ናትናኤል ያለምዘውድ  የፖለቲካ ...

" እኛ አዲስ አበቤዎች እስሩ የፖለቲካ ውሳኔ መሆኑን ተረድተናል...!!! " ናትናኤል ያለምዘውድ  የፖለቲካ  እስረኛ - ከአባሳሙኤል እስር ቤት ከወር በፊት የአድዋን በአል በደማቅ ሁኔታ በማክበራችን በጅምላ ከታፈስነው...

ምን እደረጋለሁ በሚል ስሜት  የሚጣል ማእቀብ ማህበረሰብን ያናጋል (ደረጀ መላኩ – የሰብአዊ...

ምን እደረጋለሁ በሚል ስሜት  የሚጣል ማእቀብ ማህበረሰብን ያናጋል ደረጀ መላኩ ( የሰብአዊ መብት ተሟጋች) Tilahungess@gmail.com እንደ መግቢያ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ስለ HR 6600 ሊገነዘበው የሚገባ...!   የዛሬው ጽሁፌ ዋነኛ ጭብጥ ይህ...

አምንስቲ ላይ መወሰድ ያለበት ቀጣይ እርምጃ (መስፍን አረጋ)

አምንስቲ ላይ  መወሰድ ያለበት  ቀጣይ እርምጃ መስፍን አረጋ አምንስቲ ኢንተርናሽናል (Amnesty International) በወልቃይት ላይ ያቀረበው ከወያኔወች የበለጠ ወያኔያዊ አጭቤ ዘገባ (fake report) የአማራን ሕዝብ ክፉኛ እንዳስቆጣ...

አገር እንዲኖረን!? (አንዱ ዓለም ተፈራ)

አገር እንዲኖረን!? አንዱ ዓለም ተፈራ አገራችን ባለፉት ሃምሳ ዓመታት ብዙ ፈተናዎችን አስተናግዳለች። በዚህ ፈተናዋ፤ በጎና በጎ ያልሆኑ ድርጊቶች ተከስተዋል። ሁላችን ኢትዮጵያዊያን በያለንበት አጥብቀን የምንፈገው፤ አገራችን አገር...

በኢትዮጵያ ዘለቄታዊ ሰላም እንዴት ማስፈን ይቻላል ? (መላኩ – የሰብአዊ መብት ተሟጋች)

በኢትዮጵያ ዘለቄታዊ ሰላም እንዴት ማስፈን ይቻላል ? ደረጀ መላኩ ( የሰብአዊ መብት ተሟጋች) Tilahungesses@gmail.com   መግቢያ እንደ ጎርጎሮሲያኑ አቆጣጠር ኖቬምበር 4 2021 በሰሜን እዝ ላይ ድንገት በተከፈተ ጥቃት ምክንያት...

ከጅምላ እስራችን በስተጀርባ ያለው የሴራ ፖለቲካ….!!! (ሰለሞን አለምኔ፣ የህሊና እስረኛ፣ ከአባ ሳሙኤል እስር...

ከጅምላ እስራችን በስተጀርባ ያለው የሴራ ፖለቲካ....!!! ሰለሞን አለምኔ፣ የህሊና እስረኛ፣ ከአባ ሳሙኤል እስር ቤት! መግቢያ፦ 44ኛውን የካራማራ የድል በዓል በፓርቲያችን ፕሬዝዳንት አቶ እስክንድር ነጋ መሪነት ስናከብር በግፍ የታፍሰን...

‘ብልፅግና ማደራጃ መንገዱ ሌብነት፣ አዳሪነት፣ ተላላኪነት እና ስንፍና በመሆኑ ምክንያት ሀገሪቱ በውስብስብ ችግር ውስጥ...

'ብልፅግና ማደራጃ መንገዱ ሌብነት፣ አዳሪነት፣ ተላላኪነት እና ስንፍና በመሆኑ ምክንያት ሀገሪቱ በውስብስብ ችግር ውስጥ ገብታለች...!!!' አቶ ዮሃንስ ቧ ያለው አቶ ዮሃንስ በትናንትናው ዕለት ቶቢያ ኬብል ቲቪ...

በመከላከያ እና በምስራቅ አማራ ፋኖ መካከል ሰላም ለማስፈን የኃይማኖት አባቶች እና የአገር ሽማግሌዎች እየጣሩ...

በመከላከያ እና በምስራቅ አማራ ፋኖ መካከል ሰላም ለማስፈን የኃይማኖት አባቶች እና የአገር ሽማግሌዎች እየጣሩ ናቸው! ባልደራስ   # በፋኖዎች ላይ በሚደርሰው ተጽዕኖ ህዝቡ ደስተኛ አይደለም! / በወልዲያ አዳጎ በሚገኘው...

EDITOR PICKS