admin

admin
15172 POSTS 0 COMMENTS

የባልደራስ ልዑካን ከፋኖ አርበኞች ጋር!

https://www.youtube.com/watch?v=mM4MbWwNHEY

የከተራ በዓል ታሪካዊ አጀማመር.. !!! (ጴጥሮስ አሸናፊ)

የከተራ በዓል ታሪካዊ አጀማመር.. !!! ጴጥሮስ አሸናፊ በየዓመቱ ጥር 10 ቀን የምእመናኑ አብዛኛው ሥራ ውኃውን መከተርና መገደብ በመሆኑ ዕለቱ ከተራ የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል፡፡ ውኃው የሚከተረው በማግሥቱ...

የአዲስ አበባ ፖሊስ ለአረንጓዴ ቢጫ ቀይዋ ባንዲራ እውቅና ሰጥቷል፤ መግለጫውንም በመግለጫ ሽሯል…!!! (ዘመድኩን በቀለ)

የአዲስ አበባ ፖሊስ ለአረንጓዴ ቢጫ ቀይዋ ባንዲራ እውቅና ሰጥቷል፤ መግለጫውንም በመግለጫ ሽሯል...!!! ዘመድኩን በቀለ "…በትናንትናው ዕለት ከወያኔ ህወሓት ኢህአዴግ ባለ አምባሻው የዘንዶው ባንዲራ በቀር አንድም...

ለኢትዮጵያና ሰንደቅ አላማዋ በዐቢይ አሕመድ፣ በመለስ ዜናዊና በቤንቶ ሙሶሎኒ መካከል ልዩነት የለም…!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

ለኢትዮጵያና ሰንደቅ አላማዋ በዐቢይ አሕመድ፣ በመለስ ዜናዊና በቤንቶ ሙሶሎኒ መካከል ልዩነት የለም...!!! አቻምየለህ ታምሩ የኦሮሙማው ዐቢይ አሕመድ፣ የፋሽስት ወያኔው መለስ ዜናዊና የጣሊያኑ ፋሽስት ቤንቶ ሙሶሎኒ አድዋ...

አጨብጫቢው ዙምቢ ዳያስፖራ ዛሬ ለአቢይ ንግግር ያሰማው ጭብጨባ  (ወንድወስን ተክሉ….)

"አጨብጫቢ ትውልድ...!!!"   ሄኖክ አበበ በዓሉ ግርማ በደርግ ግዜ በየስብሰባው በትንሽ በትልቁ ነገር የሚያጨበጭቡትን "አብዮታውያን" ተመልክቶ 'ኦሮማይ' ወይም 'የቀይ ኮከብ ጥሪ' መፅሃፉ ላይ  "አጨብጫቢ ትውልድ" ብሏቸው ነበር::...

እውነት በነውር አይሸፈንም !! (ሐብታሙ አያሌው)

እውነት በነውር አይሸፈንም !! ሐብታሙ አያሌው ታላቁ እስክንድር  በእስር ቤት ሳለ የኢትዮጵያን የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ  በተለያየ መንገድ እየተከታተለ በየዕለቱ በሚጎበኙት በኩል እራሱን updated እያደረገ  በማይመች ሁኔታ...

ወሬ ሲነግሩህ ሀሳብ ጨምርበት….!!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

ወሬ ሲነግሩህ ሀሳብ ጨምርበት....!!!!   አቻምየለህ ታምሩ የኦነጋውያንን ተረት መድገም ታሪክ ማወቅ የመሰለው የብልግናው ሹም Yonatan TR በወዶገብነት ያገኘውን ወንበር ተጠቅሞ በኢትዮጵያ ታሪክ ላይ የኦሮሞማ ወረራ በማካሄድ ላይ...

‘እስክንድር ‘ይጠሙን’ ለምትሉ ቅን አሳቢ መካሪዎች ሁሉ…!?!” (ጌጥዬ ያለው)

'እስክንድር 'ይጠሙን' ለምትሉ ቅን አሳቢ መካሪዎች ሁሉ...!?!" ጌጥዬ ያለው እስክንድር ነጋ ከእስር ቤት ከወጣ  በኋላ 'አረፍ ብሎ የሚያንሰላስልበት የጥሞና ጊዜ ያስፈልገዋል' የሚል ከቅን ልቦና የመነጨ ምክር...

EDITOR PICKS