admin
Special Report: Today It is Us; Tomorrow It is You – Analysis. By Gregory...
Special Report: Today It is Us; Tomorrow It is You
Emperor Haile Selassie at the League of Nations, 1936
Today It Is Us; Tomorrow It Is...
ለኢትዮጵያ የምንሰጣት እንጂ የምንሸጥባት ደም የለንም፤ አይኖርምም!!! (እንዳለጌታ ከበደ)
ለኢትዮጵያ የምንሰጣት እንጂ የምንሸጥባት ደም የለንም፤ አይኖርምም!!!
(እንዳለጌታ ከበደ)
በዚህ ዘመን፣ እኛ ኢትዮጵያውያን፣ ለኢትዮጵያ ነጻነትና ክብር ብለን፣ የምንከሰክስላት አጥንት፣ የምንናፈርስላት አካል እና የምናፈስላት ደም እንጂ፣ ለጉዳት...
… የተከፈተብንን የግፍ ጦርነት በስሜት በመነዳት ብቻ የምንወጣው አይደለም…!!! (አቻምየለህ ታምሩ)
... የተከፈተብንን የግፍ ጦርነት በስሜት በመነዳት ብቻ የምንወጣው አይደለም...!!!
አቻምየለህ ታምሩ
ይህ ወቅት ከስሜት ሳይሆን ከምክንያት ተነስተንና ቀልብን ሰብሰብ አድርገን የምናስብበት ጊዜ ነው። የፋሽስት ወያኔ ወራሪ...
ለትውስታ ያህል (ፍቅር ይበልጣል)
የቅሌትና የውርደት ዘመን
ፍቅር ይበልጣል
(yibeltalfikir@gmail.com)
ከዚህ በታች ያለውን መጣጥፍ የጻፍኩትና በዚይን ጊዜ ለተከፈቱ ድረገፆች ልኬ ለንባብ የበቃው የዛሬ 11 ዓመት በ2003 ዓ.ም አካባቢ ነው፡፡ ድረገፆችን...
ወያኔ አሁን ያለዉን መንግስት ማፍረስ ቢችል እንኳን ፈጽሞ አሸናፊ ሆኖ ኢትዮጵያን ማስተዳደር አይችልም::ለምን? (...
ወያኔ አሁን ያለዉን መንግስት ማፍረስ ቢችል እንኳን ፈጽሞ አሸናፊ ሆኖ ኢትዮጵያን ማስተዳደር አይችልም::ለምን?
------
ሸንቁጥ አየለ
ለዚህም ብዙ ምክንያቶች አሉ::ዋና ዋናዎቹም:-
1.ወያኔ የተጣላዉ ከህዝብ ጋር ነዉ::ህዝብም ታጥቆ እና...
የቀድሞው ወታደር… ሁለት ነፍስ አለው? (አሳፍ ሀይሉ)
የቀድሞው ወታደር... ሁለት ነፍስ አለው?
አሳፍ ሀይሉ
በሥልጣን ወንበር ተቆናጥጠው፣ ከሥልጣን የሚገኘውን ጥቅምና ትርፍራፊ ሙልጭ አድርገው ሲልሱ ይቆዩና፣ የሚልሱት ወንበር አጣብቂኝ ውስጥ ሲወድቅባቸው፣ በደህና ጊዜ ያላስታወሱትን...
ኢትዮጵያዊ ነኝ! (አሥራደው ከፈረንሳይ)
ኢትዮጵያዊ ነኝ!
(አሥራደው ከፈረንሳይ)
ለማንበብ ቀጥሎ ያለውን ይጫኑ
ኢትዮጵያዊ ነኝ final






















