admin

admin
15231 POSTS 0 COMMENTS

የፍካሬ ኢየሱስና ወቅታዊ ጉዳይ…!! (ናምሩድ ዘርዓ ያዕቆብ)

የፍካሬ ኢየሱስና ወቅታዊ ጉዳይ...!! ናምሩድ ዘርዓ ያዕቆብ         #Ethiopia | የንጉሥ ቴዎድሮስ ትንቢትና የኢትዮጵያውያን እጣፈንታ ምንድን ነው..!! ሠሞኑን ይህንን መጽሐፍ አነበብኩ። መጽሐፉ የተዘጋጀበት አመትና...

“የተርብ ልጅ በዝንብ ሲሞት ያሳዝናል!  አማራን መንካት የነብር አፍንጫ እንደማሽተት ከባድ እንደሆነ ማሳየት አለበት…!!!” ...

"የተርብ ልጅ በዝንብ ሲሞት ያሳዝናል!  አማራን መንካት የነብር አፍንጫ እንደማሽተት ከባድ እንደሆነ ማሳየት አለበት...!!!"   ታዲዮስ ታንቱ *..... "የአማራ ህዝብ እንደ አያት ቅድመ አያቶቹ ጭብጦውን አስሮ፣ ነፍጡን አንግቦ፣ ዝናሩን...

እንኳን ለሰሞነ ሕማማት አደረሰን፤ አደረሳችሁ…!!! ( ክርሰቲያን ታደለ)

እንኳን ለሰሞነ ሕማማት አደረሰን፤ አደረሳችሁ...!!!   ክርሰቲያን ታደለ የክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖች ሆይ፥ ከግማሽ ምዕተዓመት በላይ ሕማማት ላይ ስላለች ስለአገራችን ተግተን እንጸልይ፤ መከራ ስቅለት ላይ ስላለው...

አርቲስት መስፍን ጌታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ…!!!

አርቲስት መስፍን ጌታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ...!!! የዙምራ ፊልም፣ የሰው ለሰው እና የዘመን ድራማ ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማዎች ደራሲና ተዋናይ የነበረው አርቲስት መስፍን ጌታቸው ህይወት...

“ኦሮሙማ ይውደም፤ ኢትዮጵያ ትቅደም!” ማለት  ምንድን ነው ችግሩ? (አምባቸው ደጀኔ)

“ኦሮሙማ ይውደም፤ ኢትዮጵያ ትቅደም!” ማለት  ምንድን ነው ችግሩ? አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ) “የማይቆነጥጡት ልጅ ሲቆጡት ያልቅሳል” ይባላል፡፡ እመለስበታለሁ፡፡ ከሰሞነኛ ጉዳዮች አንዱ አማራው በመላዋ ኢትዮጵያ የሚደርስበትን የዘመናት ግፍና በደል...

የወሮበሎችን አገዛዝ ፈጽሞ እምቢ ማለት ያስፈልጋል! (ከይኄይስ እውነቱ)

የወሮበሎችን አገዛዝ ፈጽሞ እምቢ ማለት ያስፈልጋል! ከይኄይስ እውነቱ አገራችን ኢትዮጵያ ምናልባት በ16ኛው ክ/ዘመን ከተነሡት የአሁኖቹ ዘረኞች ቅም አያቶች በኢትዮጵያችን ላይ ካሠፈኑት ገዳና ሞጋሳ ከተባለ ማንነት፣ ባህል፣...

ይሄ ሰውዬ በርግጥም በሽተኛ ነው፤ “አትግደሉኝ” ማለት በየትኛው ሒሣብ ነው የሥልጣን መያዣ አቋራጭ መንገድ...

ይሄ ሰውዬ በርግጥም በሽተኛ ነው፤ “አትግደሉኝ” ማለት በየትኛው ሒሣብ ነው የሥልጣን መያዣ አቋራጭ መንገድ የሚሆነው? ይነጋል በላቸው በርዕሴ መንዘላዘል አስቀድሜ ይቅርታ መጠየቅ አለብኝ፡፡ ለነገሩ በሀገራችን ያልተንዘላዘለ...

የኅልውና ተጋድሎ እያደረገ ያለው የአማራ ሕዝብ የጋለውን ብረት ከመቀጥቀጥ ክንዱ መዛል የለበትም!  (አቻምየለህ ታምሩ)

የኅልውና ተጋድሎ እያደረገ ያለው የአማራ ሕዝብ የጋለውን ብረት ከመቀጥቀጥ ክንዱ መዛል የለበትም!  አቻምየለህ ታምሩ የአማራ የምንጊዜም ጠላቱ የሆነውን መለስ ዜናዊን ሕዝባዊ፣ ሰብዓዊ፣ ፍትሐዊና ሩህሩህ እንደሆነ ሲደሰኩር...

EDITOR PICKS