>

Author Archives:

ፍቃዱ ላይ ወንጀል ከተገኘ "ከምላሴ ፀጉር ይነቀል!" (ወንድሙ ትርፌ)

ፍቃዱ ላይ ወንጀል ከተገኘ “ከምላሴ ፀጉር ይነቀል!” ወንድሙ ትርፌ ፍቃዱ ማ/ወርቅን “የራሴን ያህል አውቀዋለሁ”። ጓደኝነታችንም 35 ዓመታትን...

መነበብ ያለበት የመምህር ዘመድኩን በቀለ ርዕሰ አንቀጽ

“ርዕሰ አንቀጽ” “…የበሰበሰ፣ የተነቃነቀ ጥርስ መፍትሄው መንቀል ብቻ ነው። ጋንግሪንን ከመቁረጥ በቀር ሌላ መፍትሄ የለውም። ህወሓት መር...

ይድረስ ለፋኖ አመራር ! (ዳግማዊ ጉዱ ካሣ)

ይድረስ ለፋኖ አመራር – አስቸኳይ መልእክት! ዳግማዊ ጉዱ ካሣ የገጠመን ጠላት በዓለም ታሪክ ማንም ሕዝብ ገጥሞት የማያውቅ በጭካኔው ወደር የማይገኝለት...

ባለአደራ ግዚያዊ የአገር ጉባኤ  ይቋቋም! 

ባለአደራ  ግዚያዊ የአገር ጉባኤ  ይቋቋም!  (ይህ መልዕክት ከወራቶች በፊት በተለያዩ ድህረ–ገጾች  ለንባብ ቢበቃም፤ አሁንም  ከምንግዜውም በላይ ወቅታዊ በመሆኑ በድጋሜ   የቀረበ አገራዊ ጥሪ ነው።) እንደ መግቢያ   ከአንጋፋው የታሪክ ሊቅ ከሴኮንቴ–ሮሴኔ ነው፡፡ የተጻፈው በ1952 ዓ፡ም እ፡ኤ፡አ “የኢትዮጵያ ታሪክ” ለተባለው መጽሀፍ እንደ አርዕስት ሆኖ የተቀመጠውም በጥያቄ መልክ ነው፡፡  እንዲህ ይላል፤  ከ 2000 ዓመት በላይ ታሪክ፣ አልበገር ባይነት የተጠበቀ ነጻነት፣ ከማንኛውም ነገር እና ከሁሉም ጋር (አጌንስት ኤቨሪቲንግ ኤንድ ኤቭሪ በዲ) ጦርነት፤ እነዚህ በርግጥም ዛሬ ከሰው ለሆነ ፍጡር ቢሸከማቸው ግዙፉ ኃላፊነት ናቸው፡፡ በጨለማው አህጉር የወደፊት ሂደት፣ በነጻነት መቆየት ለቻለው ብቸኛ ህዝብ የእድል እጣ ምን አልሞለት ይሁን?...

Open letter to all Ethiopians who are not yet supporting the Amhara resistance - By Shimelis Amare

Open letter to all Ethiopians who are not yet supporting the Amhara resistance By Shimelis Amare  “Injustice anywhere is a threat to justice everywhere. We are caught in an inescapable network of  mutuality, tied in a single garment of destiny....

ኢትዮጵያ ወደ ቀድሞ ክብሯ ልትመለስ ትንሽ ወራቶች ሲቀሯት እነሆ መዳረሻዋን ለማወክ ሁለት ዓይነት ቡድኖች "እሪ" እያሉ ነው!

ኢትዮጵያ ወደ ቀድሞ ክብሯ ልትመለስ ትንሽ ወራቶች ሲቀሯት እነሆ መዳረሻዋን ለማወክ ሁለት ዓይነት ቡድኖች “እሪ” እያሉ ነው! ብርሃኑ ድንቁ፣ ኦስሎ...

Marginalization of the Amharas (Part II) 

Marginalization of the Amharas Part II  The Fano Movement: A Symbol of Courage and Defiance By Worku Aberra    In this instalment, I will use selected healthcare indicators and the poverty rate to illuminate the stark marginalization faced...

እናንት ‹ጸሐፍት ፈሪሳውያን›* የእሰካሁኑ ነውራችሁ ይበቃል (ከይኄይስ እውነቱ)

እናንት ‹ጸሐፍት ፈሪሳውያን›* የእሰካሁኑ ነውራችሁ ይበቃል ከይኄይስ እውነቱ   ከአይሁድ የእምነትና ፖለቲካ ማኅበራት መካከል ጸሐፍት ፈሪሳውያን...