admin

admin
15173 POSTS 0 COMMENTS

የህወኀት ሥርዓተ-ቀብር የመጠናቀቁ ፊሽካ ከአብይ አህመድ አፍ መሰማቱ አይቀርም… ! (አሰፋ ሀይሉ)

የህወኀት ሥርዓተ-ቀብር የመጠናቀቁ ፊሽካ ከአብይ አህመድ አፍ መሰማቱ አይቀርም… ! አሰፋ ሀይሉ   ግን እስከዚያስ? ምን ያህል ሉዓላዊነት ይተርፈናል? በግሌ የኤርትራ ህዝብ ወዳጅ ነኝ፡፡ ወይም እንደዚያ ነኝ ብዬ...

ወሬ ሲነግሩህ ሀሳብ ጨምርበት! [ክፍል ፪] አቻምየለህ ታምሩ

ወሬ ሲነግሩህ ሀሳብ ጨምርበት! አቻምየለህ ታምሩ የዐቢይ አሕመድ አፈቀላጤው ታዬ ደንደአ ስለ ዛጔ እና ስለሰለሞናውያን ታሪክ አላዋቂነቱን ያሳወቀበትን ዝባዝንኬ ከቤተ መጽሐፍት ያነበበውን  ሳይሆን ከቤተ ኦነግ...

ግልጽ ጦርነቱ አሁን ነው የጀመረው! (አምባቸው ደጀኔ)

ግልጽ ጦርነቱ አሁን ነው የጀመረው! አምባቸው ደጀኔ “በኢትዮጵያ ውስጥ በቅርቡ ለሚከሰተው የሰው ዘር ዕልቂት ተጠያቂው የግራኝ አህመድ አቢይ መንግሥት ነው” ለማለት ቃጥቶኝ ነበር፡፡ ግን ግን ይህ...

በምርጫ ዋዜማ መጥፎ ምልክቶች፤  (ያሬድ ኃይለማርያም – የሰብዓዊ መብት ተሟጋች) 

በምርጫ ዋዜማ መጥፎ ምልክቶች፤  ያሬድ ኃይለማርያም (የሰብዓዊ መብት ተሟጋች)  የአገሪቱ ፖለቲካ ምርጫ፣ ምርጫ ባይሸትም ምርጫው ሊካሄድ የታቀደበት ወቅት ጥቂት ወራቶች ናቸው የቀሩት። ከጦርነት ማግስት ላይ ስላለን...

700 ሰአታት በአየር ላይ ስለ ኢትዮጵያ  ከአገር አገር የበረሩትን ትልቅ ሰው  ለማሳነስ መውተርተሩ ትዝብት ላይ...

700 ሰአታት በአየር ላይ ስለ ኢትዮጵያ  ከአገር አገር የበረሩትን ትልቅ ሰው  ለማሳነስ መውተርተሩ ትዝብት ላይ ይጥላችሗል ...!!! ጸጋው ማሞ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው መሥራያቤታቸውን የለቀቁ ሰሞን በፌስ ቡክ...

‹የመጣንበትን የማያውቁ፣ የምንሄድበትን አያውቁም!›› (አሰፋ ሀይሉ))

  ‹‹የመጣንበትን የማያውቁ፣ የምንሄድበትን አያውቁም!›› (አሰፋ ሀይሉ ሣህለ ሥላሴ — ንጉሠ ሻዋ፣ የጉራጌ፣ የጋላ፣ የሻንቅላ፣ ያዳል፣ የከረዩ፣ የይፋት፣ የወሎ፣ ያረመኔ የክርስትያን የሁሉ ንጉሥ! ወጣቱ መርዕድ አዝማች ሣህለ ሥላሴ...

“ሰላማዊ ሰልፍ” ብሎ በሰላም የተቀመጠ ህዝብና ፓርቲ ላይ ጦርነት የማወጅ – መንግስታዊ ሸፍጥ…!!! (ደርበው...

"ሰላማዊ ሰልፍ" ብሎ በሰላም የተቀመጠ ህዝብና ፓርቲ ላይ ጦርነት የማወጅ - መንግስታዊ ሸፍጥ...!!! ደርበው ብሩክ *... ከአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ አብን ለብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የተጻፈ ማሳሰቢያ   በቃ የኢትዮጵያ...

EDITOR PICKS