admin
የጌታቸው ረዳ መወራጨት ምን ይነግረናል? (ሙሉአለም ገብረመድህን)
የጌታቸው ረዳ መወራጨት ምን ይነግረናል?
ሙሉአለም ገብረመድህን
ትሕነግ በታሪኩ (ሁለተኛ) ተተኪ ትውልድ አፈራ የሚባልለት ብቸኛ ሰው ቢኖር አቶ ጌታቸው ረዳ ነው፡፡ ከደደቢት እስከ ምኒልክ ቤተ-መንግሥት፤ ከምኒልክ...
Getish Mamo ¨Zufanu New¨ (ዙፋኑ ነው መሰል) Ethiopia Music 2020
https://www.youtube.com/watch?v=nVZH_twyijM
የፕ/ር መስፍን ጨዋታዎች I (በዕውቀቱ ስዩም )
https://www.youtube.com/watch?v=NRYbLiPY_2E
በዓላት የሚፈሩበት ዘመን…!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)
በዓላት የሚፈሩበት ዘመን...!!!
ያሬድ ሀይለማርያም
የባዕላት ቀን የደስታ እና የአብሮነት መገለጫ መሆናቸው ተረት እየሆነ ይመስላል። ባዕላት መፈራት ጀምረዋል። የፍርሃቱ ምንጭ ደግሞ አንድም የሕዝብ ቁጣ ሊፈነዳባቸው ይችላል፣...
ዋርካው ሲታወስ….! (ሙክታሮቪች)
ዋርካው ሲታወስ 1
(ሙክታሮቪች)
ፕሮፍ መስፍን እንባ ተናንቋቸው ያለቀሱበት‘ለት
ፕሮፍ በአፍሪካ ህብረት የአዲሳባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ተማሪዎች ንግግር እንዲያደርጉ ይጋበዛሉ። ተገኝተው የሀይለስላሴን መንግስት ተቹ። "በኢትዮጵያ ሀላፊነቱ ያልተወሰነ የግል...
ኢትዮጵያዉያን ሁላችን ሊኖረን የሚገባ መሪ…!!! (ተስፋአብ ተሾመ)
ኢትዮጵያዉያን ሁላችን ሊኖረን የሚገባ መሪ...!!!
ተስፋአብ ተሾመ
* .... በዱላ የሚነዳ ሳይሆን እንደ መካከለኛው ምስራቅ እረኛ ያለ አውቀነው ምንከተለው መሪ እንፈልጋለን...!
ጥንት በመካከላቸው ምስራቅ ያሉ እረኞች ከኛ...
ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
እንኳን ለኢሬቻ በዓል አደረሳችሁ!
ኢሬቻ የምስጋና እና የተስፋ በዓል ነው፡፡ በኦሮሞ ሕዝብ ባህል መሠረት ኢሬቻ የሚከበረዉ...
ኹለት ጌታ ያለ አንድም የለውም.. !!! (አባይ ነህ ካሴ)
ኹለት ጌታ ያለ አንድም የለውም.. !!!
አባይ ነህ ካሴ
የሀገራችን ባለ ሳምንት ባለ ሥልጣናት ኹለት እግር አለን ብለው ኹለት ዛፍ ካልወጣን እያሉ ናቸው። መጽሐፋችን ለኹለት ጌቶች...
























