admin

admin
15228 POSTS 0 COMMENTS

የብልጽግናውና  የህዋሓቶቹ ስብስብ  ቡድኖች  ወዴት እየሄዱ ነው.. !?!  (አስገደ ገብረስላሴ  – መቐለ ፤)

የብልጽግናውና  የህዋሓቶቹ ስብስብ  ቡድኖች  ወዴት እየሄዱ ነው.. !?! አስገደ ገብረስላሴ  - መቐለ ፤  * 12ተኛው ሰአት ሊሞላ ሶስት ቀን ቀርቶቷል ! ! ! !   የህዋሓት ኢህአደግ  መንግስትም ፣ገዥ...

ባለቤቱ ያቀለለውን አሞሌ ባለዕዳው አይቀበለውም (አምባቸው ደጀኔ)

ባለቤቱ ያቀለለውን አሞሌ ባለዕዳው አይቀበለውም አምባቸው ደጀኔ የሶማሌን ክልል ተመልከቱ፡፡ በብዙ ኢትዮጵያውያን ዘንድ ተወዳጅ የሆነው ሙስጠፌ በበሳል አመራሩ (የሚጠራውም በቁልምጫ ሙስጤ/ ሙስጠፌ እየተባለ መሆኑን ልብ ይሏል)...

ገዳና  እሬቻ ….!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

ገዳና  እሬቻ ....!!! አቻምየለህ ታምሩ ዐቢይ አሕመድና የዘረጋው የአፓርታይድ አገዛዝ ባላደራዎች ባለፉት ሁለት ዓመታት ውስጥ ጥንታዊቱን በራራን፤ ዘመናዊቱን አዲስ አበባን አፍርሰው በኦነጋውያን የደነዘዘ አእምሮ ውስጥ በተፈጠረችው...

አክቲቪስት ሽመልስ ምን እያለ ነው? (ሙሉአለም ገብረመድህን)

አክቲቪስት ሽመልስ ምን እያለ ነው? ሙሉአለም ገብረመድህን የኢሬቻን በዐል ምክንያት በማድረግ ሽመልስ አብዲሳ ያስተላለፈውን መልዕክት አነበብኩት፡፡ የመልዕክቱ ፖለቲካዊ እንድምታ ብዙ ሊያስብል የሚችል ቢሆንም በመዝጊያው ላይ ማተኮር...

ፕሮፌሰር መስፍንን ሳስታውሳቸው… (ዳዊት ከበደ ወየሳ)

ፕሮፌሰር መስፍንን ሳስታውሳቸው… (ዳዊት ከበደ ወየሳ) በአንድ ወቅት… ኢሰመጉ ከተቃዋሚ ድርጅቶች እና ከነጻው ፕሬስ ባልተናነሰ፤ ምናልባትም በበለጠ ሁኔታ የኢህአዴግን አስከፊ የሰብአዊ መብት ረገጣዎችን ያጋልጥ ነበር። ፕሮፌሰር...

አዲስ አበባን እንደ ቅርጫት,…!!! ( ኤርምያስ ለገሰ)

አዲስ አበባን እንደ ቅርጫት,...!!! ኤርምያስ ለገሰ አሁን አዲስ አበባ የሁሉም ፖርቲዎች ማዕከላዊ የትግል አቅጣጫ እየሆነች መጥታለች። ሁለት ቅርጫት ተዘጋጅቷል ፤ አንደኛው ቅርጫት ብልፅግና ያዘጋጀው ሲሆን አላማውም ፦ አዲስ...

ፖለቲካዊ ሃይማኖት/ዋቄፈታ እና ኢሬቻ…!!! (መምህር ብርሃኑ አድማስ)

ፖለቲካዊ ሃይማኖት/ዋቄፈታ እና ኢሬቻ...!!! መምህር ብርሃኑ አድማስ  * ዛሬ በኢትዮጵያም ያለው ልክ የአክአብን ዘመን ይመስላል። የመስቀል በዐልን በመንግሥታዊ ሥልጣን አዳክሞ ኢሬቻን በመንግሥታዊ ጉልበት መተካት። መስቀል አደባባይን የኢሬቻ...

ፕሮፌሰርን በሓሳቦቻቸው እናስባቸው !  (ቤላ ዳንኤል)

ፕሮፌሰርን በሓሳቦቻቸው እናስባቸው !  ቤላ ዳንኤል   * "ያስፈራል፤ ግን ኢትዮጵያ አትፈርስም !" (ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም | 2004 ) * " ...... ችጋር የአገዛዝ ስርአት ውጤት ... ነው....!" ይቺ ኢትዮጵያ የምትባል...

EDITOR PICKS