admin

admin
15182 POSTS 0 COMMENTS

እስክንድር ነቅቶ ባያነቃ አዲስ አበባ በአንድ ምሽት የሶሪያዋን አሌፖ በሆነች ነበር – እልቂት፣ ውድመት...

እስክንድር ነቅቶ ባያነቃ አዲስ አበባ በአንድ ምሽት የሶሪያዋን አሌፖ በሆነች ነበር - እልቂት፣ ውድመት ስደትና ዕንባ .... አህመድ ሱሌይማን ሻሼ ላይ የደረሰዉ ዉድመት አዲስ አበባ ላይም...

ፈናፍንታምነት (ከይኄይስ እውነቱ)

ፈናፍንታምነት ከይኄይስ እውነቱ ፈናፍንት፤ ከተፈጥሮ አኳያ የሚሰጠው ትርጕም እንደተጠበቀ ሆኖ፤ ዐጓጕል፣ ከኹሉ አለኹ የሚል፣ ጉደኛ÷ ጉዳም፣ ነውር፣ ጸያፍ፣ የሚያስጠላ ማለት እንደሆነ ታላቁ ሊቅ አለቃ ኪዳነ ወልድ...

ኢትዮጵያ የታላቁ የኅዳሴ ግድብን ውኃ ሙሌት መጀመሯን በይፋ ገለጸች! (ይታገሱ አምባዬ)

ኢትዮጵያ የታላቁ የኅዳሴ ግድብን ውኃ ሙሌት መጀመሯን በይፋ ገለጸች!!! ይታገሱ አምባዬ DW የኢትዮጵያ የውኃ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ምኒስትር ስለሺ በቀለ የታላቁ የኅዳሴ ግድብ የውኃ ሙሌት መጀመሩን አረጋገጡ።...

“ሊበሏት ያሰቧትን አሞራ ጅግራ ናት ይሏታል”በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ

በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ “ሊበሏት ያሰቧትን አሞራ ጅግራ ናት ይሏታል” እናት አገራችን ኢትዮጵያ ከ3ሺ ዘመን በላይ የሀገረ መንግስት ታሪኳና ክብሯን በሚጠሉ...

ፖለቲካ እውነትም ሸር…ጣ  ነው! (ዳግማዊ ጉዱ ካሣ)

ፖለቲካ እውነትም ሸር…ጣ  ነው! ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ሐሙስ ሰኔ 25 ቀን 2012 ዓ.ም (በሀጫሉ ግድያ ሰበብ የተዘጋው ኢንተርኔት እንደተለቀቀ የሚላክ) ይህችን ወረቀት በመዝገብ ስሜ ብጽፋት ደስ ባለኝ፡፡...

ፓርቲን የምትሸጡ ሰዎች እባካችሁን ለጤነኛ ሰው ሽጡ! አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ)

ፓርቲን የምትሸጡ ሰዎች እባካችሁን ለጤነኛ ሰው ሽጡ! አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ) ፕሮፌሰር መራራ ጉዲና በጣም ከሚያሳዝኑኝ ሰዎች የስም ዝርዝሬ ውስጥ ከገባ ሰነበተ፡፡ የዘረኝነት ልክፍት መጥፎ ነው፤ እግዜር...

የዘር ፍጅቱን “ግጭት” ብሎ የተፈጸመውን አለማቀፋዊ ወንጀል እንዳልተፈጠረ ከሚክድ አካል ፍትህን መጠበቅ አይቻልም!!! (አቻምየለህ...

የዘር ፍጅቱን "ግጭት" ብሎ የተፈጸመውን አለማቀፋዊ ወንጀል እንዳልተፈጠረ ከሚክድ አካል ፍትህን መጠበቅ አይቻልም!!! አቻምየለህ ታምሩ የዐቢይ አሕመድ የአፓርታይድ አገዛዝና ግብረ በላዎቹ በሻሽመኔ፣ በአርሲ፣ በባሌ፣ በሐረርጌና በዝዋይ...

ኢትዮጵያን ብሎ አብይን ጥሎ? (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)

ኢትዮጵያን ብሎ አብይን ጥሎ? ዶ/ር ዘላለም እሸቴ በፊታችን ያለው መንታ መንገድ፥ አንዱ መንገድ ዶ/ር አብይን እየደገፍን ኢትዮጵያን ለማስቀጠል የምንሄድበት መንገድ ነው፥ ሌላኛው ኢትዮጵያን ለመበተን ሌሎች የሚሄዱበት...

EDITOR PICKS