admin

admin
15182 POSTS 0 COMMENTS

የነሲብ ዘመን…!!! (አሰፋ ሃይሉ)

የነሲብ ዘመን...!!! አሰፋ ሃይሉ ሀጫሉ ተገደለ። እናስ? ወያኔ ነች ያስገደለችው። ድምዳሜው በሳቅ ይገድላል። መነኩሴው በፆም እንዳይነቃባቸው ድፍን እንቁላል በጧፍ እየለበለቡ ሲያበስሉ ሌላ መነኩሴ ደረሰባቸው። ምነው? ቢላቸው፦...

ነፃነት በገጀራ አይመጣም  … ሌሎችም ገጀራ አላቸውና !  (አሌክስ አብርሃም) 

ነፃነት በገጀራ አይመጣም  … ሌሎችም ገጀራ አላቸውና !  (አሌክስ አብርሃም)  ኦሮሚያ ውስጥ ለሽብር የሚሆን ትልቅ ሃይል ተፈጥሯል … ሌላ ክልል ላይ ሂደህ ወጣቱን እንደፈለኩ ልንዳው ብትል...

አቤቱ ስለምን አጥሯን አፈረስክ? (ሊቀ ጉባኤ ፋንታሁን ድምጸ)

አቤቱ ስለምን አጥሯን አፈረስክ? ሊቀ ጉባኤ ፋንታሁን ድምጸ አይቀርም ግፍ ወደ ተነሣበት ይመለሳል!! የመምህር ዮሐንስን እንባ ሳይ እጅግ እጅግ ስውነቴ ታመመ ወንድ ልጅ አያለቅስም ይባላል ግን...

ኦነግ ኦሮሞን በገደለ ቁጥር በአማራ ላይ ሲካሄድ የኖረው የዘር ፍጅት… (አቻምየለህ ታምሩ)

ኦነግ ኦሮሞን በገደለ ቁጥር በአማራ ላይ ሲካሄድ የኖረው የዘር ፍጅት... አቻምየለህ ታምሩ የዐቢይ አሕመድ የአፓርታይድ አገዛዝ ሐጫሉ ሁንዴሳን የገደሉት በኦነግ ሸኔ ተልዕኮ የተሰጣቸው...

አራጅ ህወሓት፣ ኦነግና አልሸባብ የፈጸሙት የሚዘገንን ግፍ። (ዘመድኩን በቀለ – ቪዲዮ)

በቪድዮ የተደገፈ በወያኔ የመርዝ ስብከት በኦነግና በአልሸባብ ጥምረት በኢትዮጵያ ስለታረዱና ንብረታቸው ስለወደመባቸው ኦርቶዶክሳውያን ዝርዝር መረጃ። https://www.youtube.com/watch?v=Q-tqmyNTmN0

“ዘውጌኝነት” እና “ዘውግ-ዘለልነት”…? (በፍቃዱ ሀይሉ)

"ዘውጌኝነት" እና "ዘውግ-ዘለልነት"…? በፍቃዱ ሀይሉ   ለብዙዎቹ ችግሮቻችን ፍቱን መድኃኒት አድርጌ የምወስደው፣ ጉዳዩን በዘመን ቁመት እና በዓለም ሕዝቦች ታሪክ አግድም መመልከት ነው። ዓለም በበቂ ሁኔታ የምንማርባቸው ስኬቶች...

ለመንግስት የቀረበ አስቸኳይ ግልጽ ጥሪ!!

ለመንግስት የቀረበ አስቸኳይ ግልጽ ጥሪ!! አዱ ገነት ቲዩብ የድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ፣ ባልታወቁ ሰዎች መገደልን ተከትሎ፣ በተቀሰቀሰው አመጽ ብሄርንመሰረት ያደረገ ጭፍጨፋና ከፍተኛ የንብረት ውድመት ደርሷል። የዜጎችን ሕይወትና...

ሕወሀትና ኦነግ ሸኔ….!!!  (ነአምን ዘለቀ)

ሕወሀትና ኦነግ ሸኔ....!!!  ነአምን ዘለቀ * ዛሬ ስልጣን ላይ ከሚገኘው መንግስት ጋር ያለንን  የየግላችንን ብሶት  በዚህ ወይም  በዚያ ጉዳይ ልዩነቶች፣ የርዕዮተ አለም፣ የፓለቲካ ፕሮግራም ሌሎችም ልዩነቶች ወደ...

EDITOR PICKS