admin

admin
15182 POSTS 0 COMMENTS

ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ውኃ መያዝ መጀመሩን የሚያሳዩ የሳተላይት ምስሎች ወጥተዋል!!! (አሜሪካ ድምጽ ራድዮ)

ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ውኃ መያዝ መጀመሩን የሚያሳዩ የሳተላይት ምስሎች ወጥተዋል!!! አሜሪካ ድምጽ ራድዮ ስለ ሳተላይት ምስሎቹ ይዘት የተጠየቁት የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር...

‹ዳውን ዳውን ኢትዮጵያ?›› የጎረምሳ ኤሊ ህልም…!!! (አሌክስ አብርሃም ) 

‹ዳውን ዳውን ኢትዮጵያ?›› የጎረምሳ ኤሊ ህልም...!!! (አሌክስ አብርሃም )  ዘረኞችና በጥላቻ የሰከሩ ሚስኪኖች  ሁልጊዜም ኢትዮጵያዊነት ይከብዳቸዋል፡፡ እርምጃቸው የዘገየው አገር ስለተሸከሙ ይመስላቸዋል ፣ አገር  በሌሎች የተጫነችባቸው እዳ...

በአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ የተጠረጠሩ 2 ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ (በብስራት መለሰ)

በአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ የተጠረጠሩ 2 ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ በብስራት መለሰ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አዳነች አቤቤ በአርቲስት ሃጫሉ...

ከህወሓት ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ!!!

ከህወሓት ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ!!! ድምጺ ወያኔ   * በአገርና ህዝብ ላይ ለደረሰውና ለሚደርሰው ጥፋት ብቸኛው ተጠያቂ  የአራት ኪሎው አምባገነን ኣሃዳዊ ቡድን ነው!   የአገራችን ህዝቦች በዘመናት ትግላቸው ያስመዘገቧቸው...

ለሠላማዊና ህጋዊ ትግል ያለን ታማኝነት በሀሰት ውንጀላ አይገታም!!!  (ከባልደራስ የተሰጠ መግለጫ)

ለሠላማዊና ህጋዊ ትግል ያለን ታማኝነት በሀሰት ውንጀላ አይገታም!!!  ከባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ   የኢትዮጵያ ሕዝብ በተባበረ ትግል ጨቋኝ፣ ፀረ ኢትዮጵያና ፀረ-ዲሞክራሲ የነበረውን የሕወሓት/ኢህአዴግ አገዛዝ አስወግዶ...

ከልዑልነታቸው ልዑል ኤርሚያስ ሣኅለ-ሥላሴ ኃይለ ሥላሴ የኢትዮጵያ ዘውድ ምክር ቤት ሊቀ መንበር የተሰጠ መግለጫ 

ከልዑልነታቸው ልዑል ኤርሚያስ ሣኅለ-ሥላሴ ኃይለ ሥላሴ የኢትዮጵያ ዘውድ ምክር ቤት ሊቀ መንበር   መግለጫ  በዘውድ ምክር ቤታችን ሥም የታዋቂውን ዘፋኝ የአቶ ሀጫሉ ሁንዴሳን ሞት አስመልክቶ ለቤተሰቦቹ የተሰማንን ጥልቅ...

ከዓለም-አቀፍ የጉራጌ ማህበር (ዓጉማ) የተሰጠ መግለጫ

ከዓለም-አቀፍ የጉራጌ ማህበር (ዓጉማ) የተሰጠ መግለጫ * በኦሮሚያ ክልል በጉራጌ ተወላጆች ላይ ዘርን መሰረት ባደረገ የተቃጣው ጥቃት በተመለከተ  * በመጀመሪያ ሰኔ 22 ቀን 2012 ዓ.ም የኦሮምኛ ድምፃዊ...

EDITOR PICKS