admin

admin
15182 POSTS 0 COMMENTS

ችግሩ ከስም አይደለም !  (ታዬ ደንደአ)

ችግሩ ከስም አይደለም !  (ታዬ ደንደአ) * ባንዳነት የግል ባህሪ ነዉ! ባንዳ ከየትኛዉም ብሔር ወይም ሀይማኖት ሊሆን ይችላል! ለግል ፍላጎቱ የሀገሩን ጥቅም አሳልፎ የሚሰጥ ሰዉ ባንዳ ነዉ!  ---- አንዳንዶች...

ጃዋር  በአዲሱ “ዓለም” ሆኖ ከፍርድ ሒደት ይልቅ ሽምግልናን ጠየቀ!!! (ጎልጉል)

ጃዋር  በአዲሱ “ዓለም” ሆኖ ከፍርድ ሒደት ይልቅ ሽምግልናን ጠየቀ!!! ጎልጉል ሐሙስ ዕለት በተለያዩ ወንጀሎች ተከስሶ ፍርድ ቤት የቀረበው ጃዋር የባህላዊ ሽምግልና እና ዕርቅ ከመደበኛው ፍርድ ቤት...

አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ፤ ወያኔን ያንቀጠቀጠ ጀግና፤ እንዴት በወራዶች እጅ ወደቀ! (ሃራ አብዲ)

አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ፤ወያኔን ያንቀጠቀጠ ጀግና፤ እንዴት በወራዶች እጅ ወደቀ!      •  ዝማሬዎቹ ከዉስጡ ወጥተዉ ሳያበቁ፤ ከነዝማሬዉ ፤ከነ ተስጥኦዉ ከዚህ አለም በመለየቱ በእጅጉ አሳዝኖኛል።  ሃራ አብዲ በአርቲስት ሃጫሉ ህልፈተ-...

ወይ “ወኔ የተሞላችሁ ጀግኖች ናችሁ!” ተብሎ የተጻፈልን ታሪክ በፅኑ ዋሽቷል!  አሊያ ደሞ ወኔያችንን ሸንተን...

ወይ "ወኔ የተሞላችሁ ጀግኖች ናችሁ!" ተብሎ የተጻፈልን ታሪክ በፅኑ ዋሽቷል!  አሊያ ደሞ ወኔያችንን ሸንተን ጨርሰነዋል! ይኸው ነው!!! አሰፋ ሀይሉ ዛሬን ከትናንት ሊያስበልጥ የሚተጋ ተላላ ደንቆሮ አጋጠመኝ! ዛሬ...

አቶ ጀዋርና አቶ በቀለ ገርባ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረቡ .. (ዶቼቬለ)

አቶ ጀዋርና አቶ በቀለ ገርባ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረቡ  3ኛ ፖሊስ ጣብያ መታሰራቸውም ታውቋል!!! ዶቼቬለ አቶ ጀዋር መሐመድ አቶ በቀለ ገርባ እና ሌሎች ታሳሪዎች ሁሉ በአሁኑ ሰዓት...

አቶ ሽመልስ አብዲሣ ዛሬ የሃጫሉ ቀብር ሥነስርአት አምቦ እየተካሄደ ባለበት ወቅት በOBN ያደረገው ንግግር ...

አቶ አብዲሣ ዛሬ የሃጫሉ ቀብር ሥነስርአት አምቦ እየተካሄደ ባለበት ወቅት በOBN ያደረገው ንግግር  አቤል ብርሀኑ * ሃጫሉ "አንድ ቀን ይገድሉኛል እንዳለ አለፈ" * ሃጫሉን አንዴ ሳይሆን ሶስት ጊዜ...

መግደል ሲኖር መገደል አለ…!!!  (ጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ)

መግደል ሲኖር መገደል አለ...!!! ጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ   ቃላት ያጥራል፤ እንቅልፍ ይነሳል፤ እጅግ ያሳዝናል፤ ዛሬ ከትላንት የማይማር ትውልድ፤ ትላንት የስንት ንፁሃን ደም በከንቱ ፈሰሰ፤ በማያውቁት ነገር፤...

EDITOR PICKS