admin
የግል ስሜትና ብሄራዊ ምልክት…!!! (በእውቀቱ ስዩም)
የግል ስሜትና ብሄራዊ ምልክት...!!!
በእውቀቱ ስዩም
ባገራችን ህዝብ ከገዥ ጋር ተማክሮ የመረጠው ብሄራዊ ምልክት ኖሮ አያውቅም ፤ ያገር ገዥዎች የሆነ የስልጣን ምልክት ይመርጣሉ፤ ያ ምልክት በውድም...
እ ን ደ ቼ ጉ ቬ ራ – “ ቼ! ቼ! ቼ! ቼ!… ቼ!...
እ ን ደ ቼ ጉ ቬ ራ - “ ቼ! ቼ! ቼ! ቼ!… ቼ! ”
አሰፋ ሀይሉ
“ቼ!” ቼ ምንድነው? ቼ ፊደል ነው፡፡ የፊደል የልብ ወዳጅ፡፡...
“አዲስ አበባ ዛሬም ልጆቿን እየገበረች ነው!!!” (ከስንታየሁ ቸኮል — ባልደራስ)
"አዲስ አበባ ዛሬም ልጆቿን እየገበረች ነው!!!"
ከስንታየሁ ቸኮል /ባልደራስ/
"..ለውጥ የለም ያለዉ የደም ግብር ነው!!!"
/ሀዘንተኛ ቤተሰብ/
አስቸኳይ አዋጅ ከወጣ በኃላ የፌደራል ፖሊስ የሰዉ ህይወት ቀጠፈ አንድ ወጣት...
ይድረስ ለእስክንድር (ሙክታሮቪች)
ግልጽ ደብዳቤ ለእስክንድር ነጋ!!!
(ሙክታሮቪች)
ይድረስ ለእስክንድር
ከትናንት በስቲያ ቤታቸው ለፈረሰባቸው በቪዲዮ ያደረክላቸውን ንግግር ካየሁ በኋለ፣ በእውነት በመታሰርህ መቀለዴ አግባብ ባለመሆኑ ይህን ረጅም ደብዳቤ ልጽፍልህ ተነሳሁ፡፡
በዚህ ጽሁፍ ያንተ የፖለቲካ...
ከ27 ዓመታት በላይ የተያዘው ሪከርድ ሰሞኑን ተሰበረ! (ዳግማዊ ጉዱ ካሣ)
ከ27 ዓመታት በላይ የተያዘው ሪከርድ ሰሞኑን ተሰበረ!
ዳግማዊ ጉዱ ካሣ
“በስንቱ ተንጨርጭሬ እዘልቀዋለሁ?” ከሚል የመጻፍ ፍላጎቴን አፍኜ ብጋደምም ይሄውና ከራማዬ በሌሊቱ ጎልቶኛል፡፡ ኧረ እናንተዬ ለደግ ያድርግልህ...
በቸነፈሩ ሽፋን ሕዝብን ጸጥ ማሰኘት አይቻልም! (ከይኄይስ እውነቱ)
በቸነፈሩ ሽፋን ሕዝብን ጸጥ ማሰኘት አይቻልም!
ከይኄይስ እውነቱ
ርትዕት ተዋሕዶ ሃይማኖት መጽሐፍን መሠረት አድርጋ እንዲህ ትላለች፡፡ ‹‹ኢይኀድጋ እግዚአብሔር ለብሔር ዘእንበለ አሐዱ ኄር፡፡›› እግዚአብሔር አገርን ያለአንድ ቸር/በጎ...
በኢትዮጵያ በቢጫ ወባ በሽታ 86 ሰዎች ተያዙ 4 ሰዎች ሞቱ!! (የጤና ሚኒስቴር)
በኢትዮጵያ በቢጫ ወባ በሽታ 86 ሰዎች ተያዙ 4 ሰዎች ሞቱ!!!
50 ሰዎች ከኮሮና በሽታ አገግመዋል!!!
የጤና ሚኒስቴር
የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በፌስቡክ ገጻቸው እንዳስታወቁት በደቡብ ክልል ጉራጌ...
የሦስት ትውልዶች ዕብደት!!! (ሙሉአለም ገብረመድህን)
የሦስት ትውልዶች ዕብደት!!!
ሙሉአለም ገብረመድህን
1- ‹‹ኢትዮጵያዊነት የሚያስጠላኝ በአማራ ምክንያት ነው!›› መ/ር ገብረኪዳን ደስታ
2- ".. አማርኛ ለመማር ያጠፋሁት ጊዜ ይቆጨኛል!"
ሜ/ጀ ተ/ብርሃን
3r " ጎጃም ከሚለማ ሲናይ...




























