admin

admin
15185 POSTS 0 COMMENTS

ንዴትና ደስታ – ጃንሆይና አቢሲኒያ – ጎሣዊነትና አህጉራዊነት!!! (አሰፋ ሀይሉ)

ንዴትና ደስታ - ጃንሆይና አቢሲኒያ - ጎሣዊነትና አህጉራዊነት!!! አሰፋ ሀይሉ   * የአፍታ ቆይታ ከማንዴላና ኦሊቨር ጋር በአዲስ አበባ አሁን የምጠቅሰው ‹‹በ20ኛው ክፍለዘመን ከተኖሩ ህይወቶች ሁሉ ታላቅ...

“የኢትዮጵያ መሬት… ህዝቡም… አይገዛላችህ ! ውጉዝ ከመ አርዮስ!!!’ (አቡነ ጴጥሮስ)

"የኢትዮጵያ መሬት... ህዝቡም... አይገዛላችህ ! ውጉዝ ከመ አርዮስ!!!' አቡነ ጴጥሮስ በሳሚ ዮሴፍ በ1885 ዓ.ም ፍቼ ከተማ ተወለዱ። ስማቸው ኃይለማርያም ነበር። አቶ ኃይለማርያም በ1909 ዓ.ም መለኮሱ።በ1910 ዓ.ም በወላይታ...

ዘመን የገለጣቸው የነብይነት ጭንብሎች (ኢ.ፕ.ድ)

ዘመን የገለጣቸው የነብይነት ጭንብሎች ኢ.ፕ.ድ “Prophecy” የሚለው የእንግሊዝኛ ቃል “Propheteia” ከሚል የግሪክ ሥርወ-ቃል የተገኘ ሲሆን፤ ይህም “የእግዚአብሔርን ፈቃድ ምን እንደሆነ የመተርጎም ስጦታ” የሚል ትርጉም ያለው መሆኑን...

የአድባራትና ገዳማት መዘጋትን ተከትሎ አገልጋዮቹና ምእመኑ ላይ የደቀነው አደጋ!!! 

የአድባራትና ገዳማት መዘጋትን ተከትሎ አገልጋዮቹና ምእመኑ ላይ የደቀነው አደጋ!!!    የሰንበት ትምህርት ቤቴ ማስታዎሻና ሰንበት ትምህርት ቤቴ   በዓለም እንዲሁም በሀገር ደረጃ የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ (COVID-19) ወረርሽኝ እዳይስፋፋ...

ኮሮና ቫይረስ ህይወቱን ያመሰቃቀለበት ተወዳጅ ድምጻዊ! (እንዳለ ጌታ ከበደ)

ኮሮና ቫይረስ ህይወቱን ያመሰቃቀለበት ተወዳጅ ድምጻዊ!   እንዳለ ጌታ ከበደ ሰሞኑን በተወዳጁ ድምጻዊ፣ በጌታቸው ካሳ ላይ የደረሰበትን በሰማሁ ጊዜ አዘንኩ፡፡ ጋሽ ጌታቸው በሀዘናችንም፣ በደስታችንም ልናስታውሳቸው የምንችላቸውን ዘፈኖች...

“ጅል አይሙት እንዲያጫውት….” (እንግዳ ታደሰ)

““ጅል አይሙት እንዲያጫውት....”     እንግዳ ታደሰ     የሰሞኑን የአንበሳና፥ የጣዎስ እንካሰላንትያን ጉዳይ በአንክሮ ስከታተለው ነበር የከረምኩት። ወንዱ ጣኦስ ነው እንደ ርችት ከለር የሚቀያይረው የሚለውን ግኝትና አንበሳም ቢሆን ነጥቆ...

ፒኮክና አንበሳ (ሲናጋ አበበ)

ፒኮክና አንበሳ       ሲናጋ አበበ        ሁለቱ ግዙፎች የፒኮክ ቅርጾች በቤተመግሥት መግቢያ ላይ ዘብ እንዲቆሙ ከተደረገበት ወቅት ጀምሮ፤  የብልጽግና ፓርቲ ልበል የኢህዴግ የአመራር አባሎች የፒኮክን ማማር የላባዎቹ ደማቅ ቀለማት...

“ገዥዎች ሆይ ሌሊት እያፈረሱ ቀን ዘይትና ሳኒታይዘር  ማንጠለጠሉ  ለታይታ እንጂ ለምርጫ አይበጃችሁም!!!”  (ከመስከረም አበራ) 

"ገዥዎች ሆይ ሌሊት እያፈረሱ ቀን ዘይትና ሳኒታይዘር  ማንጠለጠሉ  ለታይታ እንጂ ለምርጫ አይበጃችሁም!!!" ከመስከረም አበራ          ሃገርን ከተፈራራቂ አምባገነኖች የሚታደጋት የዲሞክራሲ ተቋማት መገንባትና...

EDITOR PICKS