Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የዛሬ ውሎ ሲጠቃለል... (አንዋር)
የዛሬ ውሎ ሲጠቃለል…
አንዋር አንዋር
ማታ ሰልፍ እና የታክሲ አድማ እየተባለ ፌስቡክ ላይ ሲሰራጭ፣ ሰልፉን መገደብ ባይቻልም የታክሲው አድማ ግን መደረግ...

ዘር ተኮር የጥላቻ ፖለቲካ በህግ ይገደብ (አበበ ገላው)
ዘር ተኮር የጥላቻ ፖለቲካ በህግ ይገደብ
አበበ ገላው
ዛሬ አገራችን የገጠማት ቀውስ ድንገት የመጣ አይደለም። ላለፉት 27 አመታት ህዝብን ከፋፍሎ ለመግዛትና...

በቡራዩ ሕገ መንግሥት ተብዬው እየተተገበረ እንጂ እየተጣሰ አይደለም!!! (አቻምየለህ ታምሩ)
በቡራዩ ሕገ መንግሥት ተብዬው እየተተገበረ እንጂ እየተጣሰ አይደለም!!!
አቻምየለህ ታምሩ
«ኦሮምያ ክልል» በሚባለው ክልል ውስጥ በተለይም በቡራዩ ...

«ጥቂት ግለሰቦች ናቸው፤ እገሌን አይወክሉም» ብሎ ነገር አይገባንም! (ግዛው ለገሰ)
«ጥቂት ግለሰቦች ናቸው፤ እገሌን አይወክሉም» ብሎ ነገር አይገባንም!
ግዛው ለገሰ
~ ሻሸመኔ ላይ የሰው ልጅ ዘቅዝቀን የሰቀልነው እኛ ነን፤
~ ጅጅጋ ላይ...

“የዘር ፖለቲካ ከበደኖ እስከ ቡራዩ!” (በያሬድ ሀይለማርያም)
“የዘር ፖለቲካ ከበደኖ እስከ ቡራዩ!”
በያሬድ ሀይለማርያም
እንዴት አንድ ሃገር ከሁለት አስርት አመታት በኋላም ተመሳሳይ ዘር ላይ ያነጣጠረን ጥቃት...

ያ የማውቀው መልካም የኦሮሞ ወጣት ሁሉ ወደየት ሄደ? (አሰፋ ሀይሉ)
ያ የማውቀው መልካም የኦሮሞ ወጣት ሁሉ ወደየት ሄደ?
አሰፋ ሀይሉ
ዕድሜ ልካችንን – ከየሀገሩ የኦሮሞ ማኅበረሰቦች ጋር ኖረናል፡፡ ከኦሮሞ ልጆች ጋር...

የጢጣው ኮሌኔል ሴራ በደሴ ! (ዉብሸት ሙላት)
የጢጣው ኮሌኔል ሴራ በደሴ !
ዉብሸት ሙላት
* እነ ኡስታዝ አቡበከር ላይ ወንጀል የፈበረኩት….
* ደመቀ መኮንን ለማጥመድ የተጣለው መረብ
ይህንን ጽሑፍ...

በአዋጅ ያልታወጀ ያለመከሰስ መብትን የተጎናጸፈው ቄሮ ማን ነው?? (የሰሜኑ ቋያ)
በአዋጅ ያልታወጀ ያለመከሰስ መብትን የተጎናጸፈው ቄሮ ማን ነው??
የሰሜኑ ቋያ
* በዶ/ሩ ” ዘጠኝ ድስት ተጥዶ እየፈላ ነው የትኛውን ድስት ...