Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የብሔሮች አብይ ጾም መቼ ነው? (ደረጄ ደስታ)
የብሔሮች አብይ ጾም መቼ ነው?
ደረጄ ደስታ
* ከሚተኩሱብን ስንት ጠቃሚ ነገር እንዲተኩሱልን እምንጠብቃቸው ጠቅላይ ሚኒስትሩም በዚህ የብሔር ብሔረሰብ...

ሕወሃት ሲመቸው የሚረማመድበት ሲጨንቀው ቆሜለታለሁ የሚለው ሕገ-መንግሥት !!! (ሰውነት ባንትይርጋ)
ሕወሃት ሲመቸው የሚረማመድበት ሲጨንቀው ቆሜለታለሁ የሚለው ሕገ-መንግሥት !!!
ሰውነት ባንትይርጋ
*ሕገመንግሥቱ ሕዝብ የራሱን መሪ መምረጥና እራሱን...

መጥኔ! መጥኔ! መጥኔውን ይስጠን !!! (አሰፋ ሀይሉ)
መጥኔ! መጥኔ! መጥኔውን ይስጠን ! ! !
አሰፋ ሀይሉ
ከኛዎቹ በጥላቻ እሣት ከሚግለበለቡት በርበርታዎችና ሂጎዎች፣
ከኛዎቹ በንዴት እሣት ከሚንቀለቀሉት...

እምዬና የቆሎ ተማሪዎች ትዝታ (አበበ ሀረገወይን)
እምዬና የቆሎ ተማሪዎች ትዝታ
የብላታ መርስኤ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ ትዝታ
አበበ ሀረገወይን
አጤ ምኒልክ በ1896 አዲሷን እንጦጦ ማሪያም ሲያስገነቡ በቦታው...

የፌደራል መንግሥት በምን ምክንያትና እንዴት ወደ ክልል ይገባል? (ውብሸት ሙላት)
የፌደራል መንግሥት በምን ምክንያትና እንዴት ወደ ክልል ይገባል?
ውብሸት ሙላት
ሰሞኑን ሕዝባዊ አጀንዳ ከሆኑ ጉዳዮች ዋናው በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል፣በተለይም...

ኦህዴድና ትህነግ በማን ላይ ተስማሙ? (ጌታቸው ሺፈራው)
ኦህዴድና ትህነግ በማን ላይ ተስማሙ?
ጌታቸው ሺፈራው
~በእነ አብይ መንግስት ላይ ግንባር ቀደሙ አማፂ ትህነግ/ህወሓት ነው። ለዚህ ስራው የቀን ጅብ የሚል...

ጠ/ሚር አብይ እና አብዮታዊ አመራሩ!!! (ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ)
• ጣታችንን በትግራይ ሕዝብ ላይ እንዳንቀስር ኢትዮጵያዊነታችን ያቅበናል
• በሕግ የበላይነት መተዳደር አልቻልንም እያልን ሕግን መጣስ የለብንም
•...

ጠመጃ ያነገተ ሁሉ ተጠባባቂ ነፍሰ ገዳይ ነው!!! (ወሰን ሰገድ ገ/ሚካኤል)
ጠመጃ ያነገተ ሁሉ ተጠባባቂ ነፍሰ ገዳይ ነው!!!
ወሰን ሰገድ ገ/ሚካኤል
* …እኔ ኢትዮጵያን እወዳለሁ፤ ልኖርባትም እፈልጋለሁ፡፡ ልሞትላትም፤ ልገድልላትም...