>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ተመስገን ደሳለኝ፣ እስክንድር ነጋ እና አንዷለም አራጌ ስለ ኢትዮጵያ የፖለቲካ ሁኔታ ያደረጉት ሙሉ ውይይት

ከምርጫ በፊት ሀገር ይኑረን (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)

ከምርጫ በፊት ሀገር ይኑረን ዶ/ር ዘላለም እሸቴ የሕዝብ መንግስት ለመመስረት ምርጫ ከማድረግ በፊት መንግስት የሚያስተዳድራት ሀገር ትወለድ። አሁን...

ዶ/ር አብይ በቅርቡ አንዳርጋቸው ፅጌ ከተፈታ በኋላ ለአንዲ የሰራው ስራ (ናትናኤል መኮንን)

አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ እስር ቤት የጻፏቸው መጽሀፍት ተመለሱላቸው!!! ናትናኤል መኮንን ዶር አብይ በቅርቡ አንዳርጋቸው ፅጌ ከተፈታ በኋላ ለአንዲ የሰራው...

የለውጥ ጉዞው ደጋፊ እንጂ እንቅፋት አይደለንም!!! (ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል)

የለውጥ ጉዞው ደጋፊ እንጂ እንቅፋት አይደለንም!!! ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል በዛይድ ተስፋዬ –  ፋና ብሮድካስቲንግ ህወሓት ህገመንግስትን...

ባህርዳር ላይ ሲሆን ለምን ያስወግዛል? (ጌታቸው ሺፈራው)

ባህርዳር ላይ ሲሆን ለምን ያስወግዛል? ጌታቸው ሺፈራው ከአንድ አመት በፊት ማህበራዊ ሚዲያው ላይ አንድ የትግል ስልት በደንብ እየተዋወቀ ነበር። በትጥቅ...

ታሪከ ነገሥት!!! (አሰፋ ሀይሉ)

ታሪከ ነገሥት!!! አሰፋ ሀይሉ     — የግራኝ አህመድ ቃጠሎዎች፤ ከሽምንብራ ኩሬ እስከ ወይና ደጋ ! *”ግራኝ፤ ማለት የሰው ስም ፤ ቅፅል ስሙ ነው ፤ በሐረርጌ...

የአይን ምስክር :- የኦሮሚያ ፖሊስ ቆሞ ያሰቀለውን ወጣት አስክሬን በአይሱዙ ከመጎተት አድኖታል!!! (አለምነህ አበረ)

የአይን ምስክር እንዲህ ብሏል :-  * የኦሮሚያ ፖሊስ ቆሞ ያሰቀለውን ወጣት አስክሬን በአይሱዙ ከመጎተት አድኖታል!!! አለምነህ አበረ * እግር በመጋዝ...

የኢትዮጵያ ውብ ጥበብ (ሞዛይክ) - አሰፋ ጫቦ፤ የትዝታ ፈለግ

የኢትዮጵያ ውብ ጥበብ (ሞዛይክ) (አሰፋ ጫቦ- የትዝታ ፈለግ ) ….ወደ እኛ ቤት የሚወስደውን የመንገድ ካርታ ልስጣችሁ።…. አባቴ ዳና ሳዴ፣ ሀማ፣ ያሬና፤...