>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ዛሬ የትችት ቀን ነው! ለምስጋና ገና ብዙ ቀናት ወደፊት አሉኝ!!! (ቬሮኒካ መላኩ)

ዛሬ የትችት ቀን ነው! ለምስጋና ገና ብዙ ቀናት ወደፊት አሉኝ!!! ቬሮኒካ መላኩ በኢሳያስ አቀባበል ስነስርአት ከቦሌ ጀምሮ እሰከ ሃዋሳ ድረስ የኦህዴድ...

"እኛም ሰው ነን አላስፈላጊ እርምጃ እንድንወስድ አታስገድዱን" (ዶ/ር ዓቢይ አህመድ የመጨረሻ የሰላም ጥሪ) 

“እኛም ሰው ነን አላስፈላጊ እርምጃ እንድንወስድ አታስገድዱን” ዶ/ር ዓቢይ አህመድ የመጨረሻ የሰላም ጥሪ  ጆሮ ያለው ይስማ ጠ/ሚ ዶክተር አብይ...

ዶ/ር አብይ ኢሳያስ ባለበት ለጥፋት ሀይሎች ያስተላለፉት የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ!!

የእኚህ ሰውዬ ወሬ አሁንስ በዛ እሚል ሰው እየበዛ ይሆን? (ደረጀ ደስታ)

የእኚህ ሰውዬ ወሬ አሁንስ በዛ እሚል ሰው እየበዛ ይሆን? ደረጀ ደስታ መቸም ሰው ስለሰው ያወራል እንጂ ስለ ጥጃ አናወራም። ዛፍን አናማውም። ድመትን አናሽሟጥጣትም።...

በዛሬው ሰልፍ ላይ የነበሩ የአዲስ አበባ ወጣቶች አዝናኝ ፉገራዎች ስብስብ - ቪዲዮ

"ለነጭ እባብ መርዝ መድሃኒት የለውም" ብላታ ሐጎስ - በዳንኤል በቀለ

“ለነጭ እባብ መርዝ መድሃኒት የለውም” ብላታ ሐጎስ በዳንኤል በቀለ እኒህ የኤርትራ ትልቅ ሰው ከአድዋ ድል ማግስት ያገራቸው የኤርትራ ሕዝብና...

አብዲ ኢሌ፣ ኦሮሚያና የአብይ አህመድ ሪፎርም፦ 

 አብዲ ኢሌ፣ ኦሮሚያና የአብይ አህመድ ሪፎርም፦  THE CASE OF PANDORA BOX DILEMMA by Mengistu D. Assefa አብዲ ኢሌ የፈጸምኩት በደል በእንትና ነው ብሎ ይቅር በሉኝ ካለ...

ሰበር መረጃ! ብአዴን ሁሉንም የቀድሞ አመራሮች ጠራርጎ ሊያስወጣ ነው!! (ሙሉቀን ተስፋው)

ሰበር መረጃ! ብአዴን ሁሉንም የቀድሞ አመራሮች ጠራርጎ ሊያስወጣ ነው!! ሙሉቀን ተስፋው ከብአዴን ያገኘኛቸው ምንጮች እንደሚጠቁሙት ከሆነ የቀድሞዎቹ...