>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ሆን ብለው በጥይት ከፈጇቸው በላይ በ'ስህተት' ገደልናቸው ብለው በአደባባይ ማቀርሸታቸው በህይወት ለቆየን ከስድብም በላይ ነው!!! (መሳይ  መኮንን)

 የትግራዩ ገዢ ቡድን የሚዘውረውን የኢትዮጵያ ቴሌቪዥንን እየተመለከትኩ ነበር። ተከታታይ ዜናዎቹ በ’ስህተት’ ገደልናቸው ስላሏቸው የሞያሌ ሰማዕታትና...

ለአቶ ገዱ የቀረበው ጥያቄ የምሁራንና የአክቲቪስቶች (የስሉጣን) ወይስ የኦነግና ኦነጋውያን? (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው )

ጥቂት ምሁራንና አክታቪስቶች (ሥሉጣን) የተባሉ የሚበዙት የኦሮሞ ተወላጆች የሆኑ ግለሰቦች የኦሮምኛ ቋንቋ ትምህርት ወያኔ የአማራ ክልል በሚለው የሀገራችን...

ግልጽ ደብዳቤ በአገር ውስጥና በውጭ ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን (ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሐቅ)

የተወደዳችሁ ወንድሞቼና እህቶቼ! “እንደ ወንድሞችና እህቶች ሆነን በጋራ ለመኖር መማር አለብን፣ አልያም እንደ ሞኞች ሆነን ሁላችንም እናልቃለን”...

እስክንድር ነጋ - ስለ እስር ቆይታው፣ ፕሬስና ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ

• አዲሱ ጠ/ ሚኒስትር የተረጋጋች ሀገር የመፍጠር ኃላፊነት አለበት • ህዝቡ ከኢህአዴግም ሆነ ከፖለቲካ ድርጅቶች ቀድሞ ሄዷል • ኢትዮጵያዊ ዴክለርክ...

"ኢትዮጵያ በመንታ መንገድ ላይ ትመስለኛለች ..." (ተመስገን ደሳለኝ- ክፍል 2)

 ወዴት እየሄድን ነው? የሚለው ኮርኳሪ ጥያቄ ለመመለስ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ጎማ በህዝብ ግፊት የተነሳ ከፍጥነት በላይ መሽከርከር በመጀመሩ እና ከፖለቲካ...

የነዳጅ አቅርቦት ለማስተጓጎል በቄሮ የተጠራ ዘመቻ (ጃዋር መሀመድ)

እንደሚታወቀው የወያኔው ቡድን በፓርላማውም ውድቅ የተደረገውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ካወጀ ወዲህ አጋዚ ወታደሮቹን በሰላማዊ ህዝብ ላይ በማሰማራት...

" የሞያሌው ዕልቂትና የቦረና ሰማእታት " (ዘመድኩን በቀለ እና በድሉ ሌሊሳ)

#ETHIOPIA | ~ ሞያሌ ~ ተረኛዋ  ቢሾፍቱ ፣ ወልድያ ፣ ጨለንቆ ፣ ባህርዳር ፣ ጎንደር ፣ ነቀምቴ ፣ ጨለንቆ ፣ ጋምቤላ ፣ ሲዳማ… … የጅምላ ጭፍጨፋ ። ~ትናንት...

በእኔ እምነት ኢትዮጵያ በመንታ መንገድ ላይ ትገኛለች - የተስፋ እና የስጋት (ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ)

ዛሬ መጋቢት 1/2010 ዓ. ለወጣው ውይይት መፅሄት ኢትዮጵያን በሚመለከለት የት ላይ ነን?፣ ወዲት እየሄድን ነው?፣ ምን ይሻላል እና የምሁራኑ ሚና ምን መሆን...