Archive: Amharic Subscribe to Amharic
እንደ እባብ ቆዳን በመለዋወጥ እድሜ ማራዘሙ አብቅቶለታል!!! (ዮሀንስ አምበርብር)
ፖለቲካ ኢሕአዴግ ከግንባርነት ወደ ውህድ ፓርቲነት መሸጋገሩ በመጪው ነሐሴ እንደሚታወቅ ተገፀ
ገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግ ከብሔራዊ ድርጅቶች ግንባርነት...
የኢትዮጵያ መንገዶች ከነዳጅ ቦቴ ነጻ ሆነዉ ዋሉ (እስራኤል ሰቦቃ)
በአጠቃላይ ሀገሪቷ በነዳጅ ቦቴዎች ላይ የተጣለው ነዳጅ ማቆም ኣድም ተግባራዊ ሆኗል።
ዋነኛዉን የሀገሪቷ የንግድ መስመሮች ከቦቴ ነጻ ሆነዉ መዋላቸዉን...
የሁለት ወታደሮች ወግ (ትዝብት - ጌታቸው ሽፈራው እንደዘገበው))
~የቂሊንጦ እስርቤት የደህንነትና ጥበቃ ኃላፊ የነበሩት ዋና ኦፊሰር ገ/ማርያም ወልዳይ ዛሬ ታህሳስ 24/2010 ዓም በፌደራል ከፍተኛ ፍርድቤት ልደታ...
በረከት የሌለው ልማት (ደረጀ ደስታ)
ወደ ሃያው ዓመት ሊሆነኝ ስለሆነ አንዳንድ ወዳጆቼ አሁን ብትመጣ አዲስ አበባን አታውቃትም ይሉኛል። በጣም ተለውጣለች ማለታቸው ነው። ፎቅ ወደላይ ሰው...
ደኢህዴን - የወቅቱ የህወሓት “ምርጥ ባርያ” (ዶ/ር ታደሰ ብሩ)
የህወሓት መሰሪ የአገዛዝ ስልት የባርያ አሳዳሪ ሥርዓትን ይመስላል።
ህወሓት በመላው ኢትዮጵያ አገልጋዮች አሉት። እነዚህ አገልጋዮች ጌታቸው ህወሓት...
የቄሮዎች ትግል እያደገ፡ እየተመነደገ፡ በዕውቀትና ብልሃት እየተመራ ለመሆኑ የነዳጅ እቀባ ዘመቻ ትልቅ ማሳያ ነው!!! (መሳይ መኮንን)
ቄሮ ቃሉን አያጥፍም። ባለፉት ሁለት ዓመታት በቄሮ ተጠርቶ ያልተሳካ የአድማም ሆነ የተቃውሞ ሰልፍ ከነበረ አላስታውስም። ከሁሉ የሚደንቀኝ በእነዚህ...
ለትግራይ ህዝብ - የናንተዎቹ ታጋዮች ለእናንተ እንኳን የማይራሩ የእርግማን ውጤቶች ናቸው
(በርታ ወገኔ የ ‘ብእር ስም’)
የናንተዎቹ ታጋዩች: ቀን እየቆጠሩ ስለ ሃውዜን እልቂት የአዞ እንባ የሚተናነቃቸው በሚመስል ሁኔታ እያላዘኑ ሲተረተሩ...
ግድያ ካልቆመ ሞት አይቆምም! (ኡስታዝ አቡበከር አህመድ)
በሞያሌ መሳሪያ ባልታጠቁና ምንም አይነት እንቅስቃሴ ላይ ባልነበሩ ንፁሀን ላይ የተካሄደው ግድያ በጥብቅ የሚወገዝና ምንም ማስተባበያ ሊቀርበለት የማይችል...
