>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ታላቁ የኢትዮጵያ የውርደት ቀን! (በዚህ ቀን ከ25 ዓመት በፊት)

በተፈሪ ደምሴ 1.) በጎጥ በጎሳ የተደራጁ ተንኮለኛ መሰሪ ባንዳዎች፣ ዘረኞች፣ ጠባቦች፣ ሌቦች፣ ዘራፊዎች ወንበዴዎች፣ ፀረ አንድነት ቡድኖች የኢትዮጵያን...

"ማንበብ ያሳስራል!" (ወንድወሰን ውቤ)

“ምንድን ነው የያዝከው አንተ?” አለኝ በቁጣ ፊት ለፊቴ የተገተረው የደህንነት (በ “ህ” ፈንታ “ኅ” ፊደልን ያልተጠቀምኩት ሆን ብየ እንደሆነ...

ኦነግ በኦሮሚያ የሚደረገውን አድማና ትግል እየመራ መሆኑን አስታወቀ (ዋዜማ ራዲዮ)

ዋዜማ ራዲዮ- የኦሮሞ ነፃነት ግንባር በቅርቡ የተደረገውን ቤት የመቀመጥ አድማ ጨምሮ በኦሮሚያ ወጣቶች በአፋኙ ስርዓት ላይ የሚያደርጉትን ትግል ከፊት...

በሕወሃት የፕሮፓጋንዳ ማሽን ....(ስዩም ተሾመ)

የዘር_አፓርታይድ እ.አ.አ በ1990ዎቹ መጀመሪያ ከደ.አፍሪካ ሲነቀል በስደት ወደ ኢትዮጲያ መጣ፡፡ ስሙን ከዘር_ወደ_ብሔር ቀይሮ በሰላም መኖር ጀመረ፡፡...

የሀገር ውስጥ ጉልቤና የዲያስፖራ ጉልቤዎች

ኢህአዴጋውያን፣ ጃዋራውያንና በግንቦት 7 ዙሪያ ያሉ አቤነዘር  ይስሃቅ => የሀገር ውስጥ ጉልቤ ቴዲ አፍሮ ላይ በአገኘው አጋጣሚ ሁሉ ጉልበቱን ያሳያል።...

እንኳን ‘ኢህአዴግ ሰው በላ’ ‘አበበ በሶ በላ’ ብለንም መጻፍ አልቻልንም፡፡”(ማህሌት ፋንታሁን)

ልክ የዛሬ አንድ አመት [ነሃሴ 28/2008] ነበር የቂሊንጦ እሳት ቃጠሎ አደጋ የሚባል ክስተት የተፈጠረው፡፡ ከዛች ቀን በኃላ በቂሊንጦ እስር ቤት ብዙ ታሪኮች...

ለብቻው ቤተ-መንግስቱን ያንቀጠቀጠ ብላቴና፣ ቴዲ አፍሮ (ክንፉ አሰፋ)

  በነዚያ የነጠቡ ብዕሮች “ተራራውን ያንቀጠቀጠ” እየተባሉ ሲወደሱ የነበሩ ሁሉ እነሆ በአንድ ብላቴና ሲንቀጠቀጡ ከማየት የበለጠ ምስክር ከየትም...

በቂሊንጦ ማ/ቤት በደረሰው እሳት ቃጠሎ ወቅት 67 ሰዎች ተገድለዋል/ሞተዋል (የኢሰመፕ ልዩ ዘገባ)

በኢትዮጵያ የፌደራሉ መንግስት ከሚያስተዳድራቸው ቃሊቲ፣ ዝዋይና ሸዋሮቢት ማረሚያ ቤቶች በተጨማሪ ጉዳያቸው በፍርድ ቤት እየታየ የሚገኙ እስረኞችን...