Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ማራኪ (ስዊድን)
ይድረስ ላንተ ለወገኔ..
ግማሽ አካሌ ጎኔ..
ይድረስህ መልክቴ ላንተ…
መቼም ዝም እትልም ሰምተ…
በጭካኔ ሲፈርዱብኝ…
ጨለማ ቤት ሲዘጉብኝ…
ስብእናዬን...

ሰው ወይም አውሬ፡ እስከ መቼ እንደ አውሬ እያደናችሁን፣ እንደ ሰው እየተሰቃየን እንኖራለን?
Ethiopian Think Tank Group
መጀመሪያ ለዚህ ፅኁፍ መነሻ ከሆነኝ የሰቆቃ ታሪክ የተወሰነ ቀንጭቤ ላካፍላችሁ፡-
“…ሴትነቴን ተመስርተው ጥቃት ፈፅመውብኛል፤ ሴት...

"አሳረፍናቸው"
(ከ1887 ~ 1939ዓ.ም.)
በ52 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት ታላቁ ባለቅኔ፣ ጸሐፌ-ተውኔት፣ አርበኛ፣ የመዝሙርና የታሪክ ጸሐፊው ዮፍታሔ ንጉሴ፣ ከ70 ዓመታት...

አናኛቱ (በእውነተኛ ታሪክ ላይ እና ከቴዲ አፍሮ አዲስ አልበም በአንደኛው ዘፈን ላይ የተመሰረተ ልብ ወለድ)
የልቦለዱ ገጸባህሪያት፡ አኖሌ….(ወንድ…..ቦይ ፍሬንድ)….ጊፍቲ..(የአኖሌ እጮኛ…ገርል ፍሬንድ)…ኢጆሌ(አኖሌ መኖሪያ ቤት አካባቢ የማይጠፋ አራዳ የለገጣፎ...

ይድረስ ለካድሬው ወዳጄ! (ዘውድአለም ታደሰ)
ይድረስ … በኢህአዴግ ወንጌል አምነህ ፣ ፌደራሊዝምን እንደግል አዳኝህ ተቀብለህ ፣ አንድ ለአምስት ተደራጅተህ ፣ በውሎ አበል አተር ክክ የምታህል...

"መጀመሪያ ሰው ነኝ" (ከዲያቆን ዳንኤል ክብረት)
አንድ ወዳጄ በየድረገጸና በየውይይት መድረኩ የሚሰማውን ‹መጀመሪያ ኦሮሞ ነኝ፣ መጀመሪያ ትግሬ ነኝ፣መጀመሪያ አማራ ነኝ› የሚል ክርክር አየና ‹አንተ...