>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የህይወት ጉዞ [አርአያ ተስፋማሪያም]

ንጉሴ ገብሬ ከ30 አመት በላይ የኢትዮጵያን እግር ኳስ ያገለገለ ባለውለታ ነው። በደርግ ዘመን ተጨዋቾች በሄዱበት አገር ሲኮበልሉ ሁለት ተጨዋቾች ብቻ...

የዛሬው የአርበኞች ግንቦት ሰባት የድጋፍ ስብሰባ በኦስሎና የበቀለ ገርባ የፍርድ ቤት ውሎ

በእንግዳ ታደሰ ዛሬ ኦስሎ ከንጋቱ ጀምሮ በደማቅና ፈገግታዊ የፀሃይ ብርህን ታጅባ ነው ቀኗን ያስተናገደችው ፡፡ ከአዘጋጆቹ እንደሰማሁት ከሆነ ከወያኔ...

ግንቦት 20 ቀን 1983 ዓ.ም፡ በኢትዮጵያ ታሪክ በውርደት ስትታሰብ የምትኖር ዕለት፣ [ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም]

ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ                                  “Whoever sows injustice will reap calamity.” ግንቦት 20 1983 ኢትዮጵያ መቀመቅ የወረደችበት ዕለት፣ ግንቦት...

ግብዣው ካልፎሂያጁ ማስታወሻ የተቀነጨበ [በዕውቀቱ ስዩም]

ካገሩ የወጣ ካገሩ እስኪመለስ ቢጭኑት ሶፍትዌር ቢለጉሙት ሆረስ ከዘፋኞች ቡድን ጋር አሜሪካ ከገባን ማግስት ዘፋኞች በዶላር ከበሩ፡፡ እኔ አጥብቄ ተቸገርኩ፡፡...

ዛሬ አቶ በቀለ ገርባ በውስጥ ካኒቴራ፣ በቁምጣና በባዶ እግራቸው ፍርድ ቤት ቀረቡ [ኤሊያስ ገብሩ]

‹‹የማረሚያ ቤቱ ኃላፊዎች እስካልተቀየሩ ድረስ ሕይወታችን የከፋ አደጋ ላይ ነው፤ …ለቀጣይ ቀጠሮ መገኘታችንምም እርግጠኞች አይደለንም›› ‹‹ወደጨለማ...

በሁለት ሰዓት አስር ዘፈን

ዮና ቢር ዘመኑ የቀይ ሽብር ጊዜ ነበር። አዲስ አበባ በወረቀትና በደም የምትጥለቀለቅበት ጊዜ። ወጣት ከሆንክ በማንኛውም ደቂቃ ልትመታ ትችላለህ። መንግስት...

ሕግ እንደ መንግስታዊ አሸባሪነት በአፓርታይድ ኢትዮጵያ፣ [ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም]

ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ  የጸሐፊው ማስታዋሻ፡ ይህ ትችት “አፓርታይድ በኢትዮጵያ“ በሚል ርዕስ በተከታታይ እያወጣሁት ያለው ሶስተኛ ክፍል ሲሆን...

ሕግ ሕገ ወጥ ሲሆን ምን ይደረጋል? [ይኄይስ እውነቱ]