>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ጉዳዩ ትግሉን የመቀበል ወይም ያለመቀበል ነው! [በፈቃዱ ዘ ኃይሉ]

ስርቆት ነውር ነው። ግድያ ደግሞ ጭራሹኑ ተቀባይነት የሌለው ነገር ነው። የሰው ነፍስ ለማትረፍ የተፈፀመ ስርቆት፣ ለኔ ‘ቅዱስ ስርቆት’ ነው። እኔ ‘ሞራሊስት’...

ጋዜጠኛ ውብሸት ምግብ ከበላ 24 ሰዓት አልፎታል

በላይ ማናየ ጋዜጠኛ ‪#‎ውብሸት_ታዬ‬ የ14 አመት እስር ተፈርዶበት በዝዋይ ማረሚያ ቤት ይገኛል። ውብሸት ትናንት ግንቦት 20/2008 ዓ.ም የታሰረበት...

ግንቦት 20 ለማን፣ ምኑ ነው? [ዶክተር በድሉ ዋቅጅራ]

ግንቦት 20 ለማን፣ ምኑ ነው? . ዛሬ 25ኛውን የግንቦት ሃያ የድል ቀን አስመልክቼ፣ ‹‹እንኳን አደረሳችሁ›› ማለት የምፈልገው፣ ገበሬ ወይም ምስኪን የከተማ...

‹‹ፉት ሲሉት ጭልጥ›› [ህይወት እምሻው]

ዛሬ.. ግንቦት 20 ማለዳ 1.45 ከበራፌ ላይ ቀጭን እና ስለታም ድምፅ ‹‹ልዋጭ! ልዋጭ!›› እያለ ሲጮህ ነቃሁ፡፡ የዚህ ሰውዬ ድምፅ በዛሬ ቀን ከነገር ሁሉ ቀድሞ...

አንጋረ ፈላስፋ (የፈላስፎች አነጋገር) [መስፍን ማሞ ተሰማ- ሲድኒ አውስትራሊያ]

መንግሥቱ ሐይለማሪያም አልሸሸም!!!!!! [ኤርሚያስ ቶኩማ]

ሰሞኑን የመንግስቱ ሐይለማሪያም ስም በሰፊው እየተብጠለጠለ ይገኛል መነሻው ራዲዮ ፋና መሆኑን ግንዛቤ ውስጥ መክተት ያቃታቸው የተወሰኑ ደህና የምላቸውም...

ወቅታዊ ጉዳዮችን በተመለከተ ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ

ኢትዮጵያ በልጆቿ አኩሪ መሰዋዕትነት ዳግም ትነሣለች!!! ሰማያዊ ፖርቲ  ከአምባገነኑ የደርግ አገዛዝ ውድቀት በኋላ ኢትዮጵያ ከአገዛዝ ወደ ህዝባዊ አስተዳደር...

ደርግ ቢኖር ኖሮ . . . [እሳቱ ሰ]

ደርግ ቢኖር ኖሮ:- ቤት የሌለው ሰው አይኖርም ነበር፡፡ ቤት በአንድ አገር ዜግነት ስር የመኖር መሰረት ነው፡፡ አገሬ ሲባል የሚቆምበት መሬት ያስፈልገናል፡፡...