Archive: Amharic Subscribe to Amharic

እንደ ሰሜን ዋልታ የራቀው የመገናኛ ብዙሃን ነጻነት! [ሙሉቀን ተስፋው]
የትንሳኤ በዓልን እንኳ ሳላከበር ነበር ወደ ሰሜን ዋልታ የተጓጓኩት፡፡ ሰማይ ዳር የአገር ሁሉ መጨረሻ ለማለት ነበር ያኔ ልጅ እያለን የምንጠቀምበት፤...

ወያኔ ለሕዝብ የሚያከፋፍላቸው አደንዛዥ ዕፆች [ፍርዱ ዘገዬ]
እያንዳንዱ መንግሥት በተለይ ደግሞ ዴሞክራሲን የሚጠየፍ አምባገነን መንግሥት የሚገዛውን ሕዝብ የሚያደነዝዝበት የተለያዩ ሥልቶችን ይነድፋል፤ እነዚህንም...

“የመጣሁት ከትግል እንጂ ከሽርሽር አይደለም” [ዳንኤል ሺበሺ]
ዳንኤል ሺበሺ የቀድሞው አንድት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ የድርጅት ጉዳይ ምክትል
ኃላፊና የደቡብ ቀጠና ኃላፊ ሆነው ሲያገለግሉ የነበረ ሲሆን ሐምሌ...

ጦርነትን የሸሹ የመኖች ወደ ጅቡቲ ሲኮበልሉ ፣10 ሺህ ኢትዮጵያኖች ወደ የመን ይጎርፋሉ [ታምሩ ገዳ]
“ታጣቂዎች አራት ኢትዮጵያዊያኖችን ገንዘብ አምጡ ብለው አይኔ እያየ ገድለዋቸዋል” የሰደተኛው ትውስታ
በሰውዲ አረቢያ መራሹ ጦር የአየር ላይ ድብደባ...

የቀለም ቀንድ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ በደረሰበት ጫና ከአገር ተሰደደ፣ በአገር ቤት በጋዜጣው ስራ አስኪያጅ ላይ ፖሊሶች የግድያ ዛቻ አድርሰውበታል [ህብር ሬዲዮ]
(ህብር ሬዲዮ-ላስ ቬጋስ) በአገር ቤት የሚታተመው የቀለም ቀንድ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ሙሉቀን ተስፋው በሚደርስበት ተደጋጋሚ ጫና ባለፈው ሳምንት ከአገር...

ከአዲግራት እስከ መቀሌ የመጨረሻ ክፍል [ሙሉቀን ተስፋው]
ከደብረ ዳሞ ወደ አዲግራት ስንሔድ የተጠቀምነው መንገድ ወደ ኤርትራ ድንበር የተጠጋ በመሆኑ ከጨለመ በኋላ ይዘጋ ነበር፡፡ ሆኖም እኛ ሳናውቅ ሔድንና...