Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ከጃን ሸላሚነት ወደጃንሆይነት [በዕውቀቱ ስዩም]
እንኳን ለሠራተኞች ቀን በሰላም አደራሳችሁ፡፡ ያው በኔና በብጤዎቼ አቆጣጠር እያንዳንዱ ቀን ያለም ሠራተኞች ቀን ነው፡፡
ባገራችን ሁለት አይነት መደቦች...

ስንት ትውልድ እስኪጠፋ እንጠብቅ? [ፍርዱ ዘገዬ]
ዳዊት በመዝሙሩ – “አቤቱ ጌታ ሆይ ጸሎቴን ስማ፤ ጩኸቴም ወዳንተ ይድረስ፣ በመከራየም ቀን ፊትህን ከኔ አታዙር” ሲል ፈጣሪውን ተማጽኗል፡፡ እኛስ? ከልበ...

ሰው ሞቷል ሰው ሊያድን! ክፍል ፯ [ሙሉቀን ተስፋው - የቀለም ቀንድ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ]
አክሱም ለሁለት ቀናት ቆይቻለሁ፡፡ የአክሱም ከተማ እንደ ሽሬ ሁሉ ጽዳትና ውበት ያላት ናት፡፡ አክሱም ዩንቨርሲቲ የሚያስተምር አንድ ወዳጅ አለኝ፡፡...

የኢትዮጵያ ወይንስ የትግራይ አየር መንገድ? [ይሄይስ አእምሮ]
የ2008ን የፋሲካ በዓል ምክንያት በማድረግ አንድ የኢትዮጵያ ይሁን የትግራይ ውሉ ባልታወቀ አየር መንገድ ውስጥ የሚሠራ ሰው በቤቱ ምሣ ጋበዘኝ። ተራ ጎረቤቱ...

ኩሩው ፕሮፌሰር እና እሳቤዎቻቸው [በ ውይይት]
ውይይት
የአደባባይ ምሁሩ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም 86ኛ የልደት በዓል በአዲስ ቪው ሆቴል ሚያዝያ 16፣ 2008 በአድናቂዎቻቸው አዘጋጅነት ተከብሮ...

ከሊማሊሞ እስከ ሽሬ- ክፍል ፮ [ሙሉቀን ተስፋው - የቀለም ቀንድ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ]
ሁለት ብርድ ልብስ ለብሼ ባድርም የደባርቅ ብርድ የሚቻል አልነበረም፡፡ በጠዋት ተነስቼ ወደ አውቶቡስ መናኻሪያ ሔድኩ፡፡ መናኻሪያ አካባቢ የማየው ሁሉ...

ከተመስገንነቱ ፈቀቅ ያላለው ተመስገን ደሳለኝ! [ታሪኩ ደሳለኝ]
በ20/8/08ዓም ሐሙስ እለት በእስር ቤት ተገኝቼ ከተሜን ጋር እየተጫወትን በመሀል ተሜ “ዛሬ ሆስፒታል ትሄዳለህ ብለውኛል” አለኝ። አላመንኩኝም የህመሙ...

ወያኔና ትግሬ [ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም]
አዳም በበደለ መድኃኔ ዓለም ካሠ፤ የተጠቀሰውን አባባል የማያውቅ ክርስቲያን ያለ አይመስለኝም፤ ለእስላሞችም ቢሆን አዲስ ነገር አይሆንባቸውም፤ አዳም...